"ከገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያው በፊት የምርትና ምርታማነት እጥረት እንዲሁም የዋጋ ንረት ሀገሪቱን ሲፈትናት ነበር፤ ከማሻሻያው በኋላ ግን የዋጋ ንረቱ ከነበረበት 30% አሁን ላይ ወደ 16% ዝቅ ብሏል" የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ።
ይህ ቁጥር በነዋሪው #መደበኛ ገበያ እንዴት ይገለፃል?https://youtu.be/X7mv7D41TFU
ይህ ቁጥር በነዋሪው #መደበኛ ገበያ እንዴት ይገለፃል?https://youtu.be/X7mv7D41TFU