#ለመረጃ፡ IMF ይህ ዓመት ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ GDP 117 ቢሊየን ዶላር ሲሆን የኬንያ GDP 132 ቢሊየን ዶላር ይሆናል ሲል ትንበያ አውጥቷል!
ይህ ማለት በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያ የነበራት የኢኮኖሚ መጠን የአንደኝነት ቦታ ወደ ኬንያ ይሸጋገራል ማለት ነው!
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ሁኔታ በገበያ እንዲወሰን ከተደረገ ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም መዳከሙ ጠቅላላ ሀገራዊ የምርት መጠኑን ቀንሶታል!