በሳቅ የበአማን ነጸረ ጽሑፍ 😁😂
#ማስታወሻ:- ውይይቶችንና ትምህርቶችን ከቲክቶክ ወደ ዩቲዩብ የምታመጡልን ባለውለታዎቻችን ደጋጉን ትምህርት ለእይታ መሳቢያ ሲባል ርእሱን ደም 💉💉💉 በደም ማድረጋችሁ ለምንድን ነው? ባልተሸፋፈነ አማርኛ ሲነገር፥ የምትሰጡት ርእስ አያምርም። "ተጨመቀ፣ ጨመቀ፣ እርር አለ፣ ፈረጠጠ፣..." ሚሊሻዎች ናቸው እንዴ ርእስ የሚያወጡት🤔
እውነትም ሚሊሻዎች 😁😂