ድንግል ማርያም የወደቀውን ሥጋ አልያዘችም ለምትሉ ቅዱስ አትናቴዎስ እንድህ ይላችኃል
"ምንም እንኳን ለእኛ ሰው የሆነው ከእኛ በኋላ ቢሆንም፣ በሥጋም ወንድማችን ቢሆንም፣ ከሁላችን ‘የመጀመሪያ ልጅ’ ተብሎ ይጠራል። ምክንያቱም፣ ሁሉም ሰዎች በአዳም መተላለፍ ምክንያት በጠፉበት ጊዜ፣ ሥጋው — የቃል አካል እንደመሆኑ — ከሌሎች ሁሉ በፊት ድኖና ነፃ ወጥቷል።" St. Athanasius Discourse 2 Against the Arians :61
አይደለም ድንግል ማርያም ጌታ ኢየሱስ እራሱ የያዘው የወደቀውን ሥጋ ነው ያን ሥጋ የቃል አካል ስለሆነ ነው የዳነው እና ነጻ የወጣው እያለህ ነው ። በእናንተ አካሄድ ከሄድን ጌታ ኢየሱስ ሳይሆን በኩር ድንግል ማርያም ልትሆን ነው። ብዙ ልል ነበር ግን ይሄ በቂ ይመስለኛል።
@WisdomOfTheFaith