ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር ዛሬ በኒ(ኑር) መስጅድ ላይ ከኹጥባ በፊት ካደረጉት ንግግር ከፊሉ እና ጥቂቱ ..
.......የተከበራቹ አዳማጮች ኡለማዎች ይናገራሉ አድማጮችም ያዳምጣሉ አላህ ይፈለገውን ይሰራል ይወስናል ።
የሁሉም መለያው መጨረሻው ከሞት ቡኋላ ነው
ከፊሉ የገንዘብ ባሪያ ይሆናል
ከፊሉ በስልጣን ይታለላል
ከፊሉ ይዋሻል
ከፊሉ ያለቅሳል
አላህ ያሻውን ይሰራል
.......
የሰው ልጅ ዛሬ መሪው ገንዘብ ነው ስልጣንም ሚፈልገው ለገንዘብ ነው ።
አሊሙ ለገንዘብ ሲል ፋሲቅ ይሆናል
አሊሙ እንዲህ ከሆነ ጃሂሉ በምን ይታማል ?
....
መማር ማለት ወረቀት ላይ መፃፍ ብቻ አይደለም ማወቅ ነው ።
ለምክር ሞት በቂ ነው ።
........
ወንዱ ሴት መሆን እየፈለገ ነው ሴቱ ወንድ መሆን እየፈለገ ነው ለመናገርም ተጠይፈነው ቆይተናል አሁን ግን እየገፋ እየባሰ ህጋዊ እየሆነ መጥቷል 😥
ወንጀል እየበረከተ ነው ወጣቶች እንዳትታለሉ እንዳትሞኙ ሞት አለ ሞት አለ ........
የሞትን ቀን የወደቅንለት ስልጣን አይጠቅምም
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM