. እንዴት ያለ ፍቅር ነው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ስለጻድቅ ሰው የሚሞት በጭንቅ ቢገኝ፤
እንዴት ተገኘ ብዬ አያስደንቀኝ፤
ስለቸር ሰው ቢሆንም እንደዚሁ ነኝ እኔ፤
ጊዜዬን በዚህ አልፈጅም ለምኔ ለምኔ፤
አንድ ነገር አለ እኔን ያስደነቀኝ፤
ደካማ እያለሁ ሳላውቀዉ ያወቀኝ፤
ሃጥያት ያራቀኝ ከመንገድ አውጥቶ፤
ኢየሱስ መለሰኝ ሞቴን ሁሉ ሞቶ አሃ።
እንዴት ያለ ፍቅር ነው፤
ንፍስን የሚያሰጠው፤
እንዴት ያለ መውደድ ነው፤
እንዲህ የሚያስወደው።
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ስለጻድቅ ሰው የሚሞት በጭንቅ ቢገኝ፤
እንዴት ተገኘ ብዬ አያስደንቀኝ፤
ስለቸር ሰው ቢሆንም እንደዚሁ ነኝ እኔ፤
ጊዜዬን በዚህ አልፈጅም ለምኔ ለምኔ፤
አንድ ነገር አለ እኔን ያስደነቀኝ፤
ደካማ እያለሁ ሳላውቀዉ ያወቀኝ፤
ሃጥያት ያራቀኝ ከመንገድ አውጥቶ፤
ኢየሱስ መለሰኝ ሞቴን ሁሉ ሞቶ አሃ።
እንዴት ያለ ፍቅር ነው፤
ንፍስን የሚያሰጠው፤
እንዴት ያለ መውደድ ነው፤
እንዲህ የሚያስወደው።
✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
✝️መልካም ፋሲካ✝️
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel