. ፍቅር
°°°°°°
ዘማሪት መስከረም ጌቱ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ፍቅር ፡ ፍቅር ፡ ፍቅር
ፍቅር ፡ ነው ፡ ለእኔ
እንደዚህ ፡ የሚያደርገው
ከእኔ ፡ ምንም/አንዳች ፡ የለ (፪x)
ከላይ ፡ ከሰማይ ፡ የባሪያን ፡ መልክ ፡ ይዞ
በእኔ ፡ በኃጢአተኛዋ ፡ በፍቅር ፡ ተይዞ
ካለሁበት: አዘቅት፡ ከሞት ፡ ሊያወጣኝ
እርሱ ፡ ዋጋ ፡ ከፍሎ ፡ ነጻ ፡ ነሽ ፡ አለኝ.
✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
✝️መልካም ፋሲካ✝️
➥
@Yemezimur_Maikel➥
@Yemezimur_Maikel