. ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪ አዲሱ ወርቁ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ትውስ ስለኝ የጌታዬ ፍቅር
ያደረገልኝ በጎልጎታ
ከአገር ወደ አገር በመንከራተት
ፀሐይና ውርጭ ሲፋረቁበት
ይሁዳ ሸጦ ጴጥሮስ ሲከዳው
ተከታዮቹም ጥለውት ሲሸሹ
የፊጥኝ ታስሮ ለፍርድ ሲነዳ
ጥፊውና ግርፉ ሲወርድበት
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት
ያን መልከ-መልካም ሩኅሩሁን ፈጣሪ
የማይችለውን መስቀል አስይዘው
መድኅናቸውን ለፍርድ ሲወስዱ
ሲጮህ ሲያነባ በጣር ተከቦ
በደም ላብ ባሕር ሆኖ ሲያነባ
ሲወድቅ ሲነሳ አባ አባት ሲል
ተሰቃየልኝ ነፍሱ እስኪትዝል
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
ይረሳኛል ወይ ያ የጣር ጊዜ
መድኃኒቴን የተሰላለቁበት
ከመስቀል ውረድ እራስህ አድና
እያሉ ጠላቶች ሲያሾፉበት
ጨለማ ውጦን የነበርነውን
እኛን ለማዳን ከክብሩ ወርዶ
የዕለመን ኃጢአት ያስወገደውን
ታላቁን መድኅን ነፍሴ አትረሳውም
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
✨ መልካም የትንሣኤ በዓል ✨
👇Join & Share👇
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪ አዲሱ ወርቁ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ትውስ ስለኝ የጌታዬ ፍቅር
ያደረገልኝ በጎልጎታ
ከአገር ወደ አገር በመንከራተት
ፀሐይና ውርጭ ሲፋረቁበት
ይሁዳ ሸጦ ጴጥሮስ ሲከዳው
ተከታዮቹም ጥለውት ሲሸሹ
የፊጥኝ ታስሮ ለፍርድ ሲነዳ
ጥፊውና ግርፉ ሲወርድበት
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት
ያን መልከ-መልካም ሩኅሩሁን ፈጣሪ
የማይችለውን መስቀል አስይዘው
መድኅናቸውን ለፍርድ ሲወስዱ
ሲጮህ ሲያነባ በጣር ተከቦ
በደም ላብ ባሕር ሆኖ ሲያነባ
ሲወድቅ ሲነሳ አባ አባት ሲል
ተሰቃየልኝ ነፍሱ እስኪትዝል
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
ይረሳኛል ወይ ያ የጣር ጊዜ
መድኃኒቴን የተሰላለቁበት
ከመስቀል ውረድ እራስህ አድና
እያሉ ጠላቶች ሲያሾፉበት
ጨለማ ውጦን የነበርነውን
እኛን ለማዳን ከክብሩ ወርዶ
የዕለመን ኃጢአት ያስወገደውን
ታላቁን መድኅን ነፍሴ አትረሳውም
ትዝ ይለኛል ያ መድኅኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለ እኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ
✨ መልካም የትንሣኤ በዓል ✨
✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
✝️መልካም ፋሲካ✝️
👇Join & Share👇
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel