ለአፍሪካ ዋንጫ ያለፉ ቡድኖች::
ኢትዮጵያ ከምድቧ አራተኛ ደረጃ በመያዝ ለአፍሪካ ዋንጫ ሳታልፍ ቀርታለች:: በብዙ ችግር እና ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ሱዳን ሞሮኮ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ አልፋለች::