ለከፍያለው ጥያቄ አለኝ??
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም ሠራዊቱ ያሳዝናል። ወዴት እንደሚሄድ ግራ ገብቶታል። አመራሩ ጮማ እየቆረጠ፣ አሜሪካንን ለማስደሰት ሲባል በዚያ ጥብቅ ክርስቲያን ሕዝብ አማኝ ሕዝብ በተለምዶ የገና ጾም በምንለው በነቢያት ጾም፣ አርብና ረቡዕ ሰንጋ እያረደ እየበላ፣ ወርቅና ውድ ውድ ጫማዎችን፣ ወታደራዊ ዩኒፎርሞችን እየለበሱ፣ ሃይላንድ ውኃ እየጠጡ፣ አንዳንዶቹ እንዲያውም ከአዲስ አበባ ድረስ ሴተኛ አዳሪ አምጥተው ሲቀብጡ እያየ እየታዘበ ነው። ከምር ደስ አይልም።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃምን አስረስ መዓረይ ከጎንደር፣ ከወሎ እና ከሸዋ ወንድሞቹ አንድነት ለይቶታል። ለዚህ ደግሞ አርበኛ ዘመነ ካሴም ተባባሪ ነው ለማለት ገና ዳገት እየወጣሁ ነው። አልደረስኩበትም። ነግር ግን ጎጃም ከሦስቱ መለየቱ ያሳዝናል። ያስቆጫልም።
• ወደ ጥያቄው ልምጣ…?
"…ማንችሎት በፎቶ ብቻ ፕሮፓጋንዳ ሠርታችሁበት አባረራችሁት ወይስ ሾማችሁት። በዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ እኮ ትግሉን ድሮ ገና ተቀላቅለው ከድሮን እልቂት የተረፉ፣ እጅግ የተማሩ፣ ሊቆች፣ ኢንጂነር ዶክተሮች ሞልተው ሳለ እንዴት የዛሬ ሳመንት ድርጅቱን የተቀላቀሉትን እነ ዳ/ር ዶር ጋሹ ክንዴ የዐማራ ክልል ጤና ቢሮ ሓላፊ የነበረ፣ ተፈሪ ካሳሁን የዐማራ ክልል የብአዴን የሚሊሻ ጽ ቤት ሓላፊ የነበረ፣ ዶ/ር እንዳላማው ጤናው ከእስክንድር እና ማስረሻ ሰጤ ጋር ከ50 በላይ የጎጃም ፋኖዎችን አስረሽኖ የተቀላቀለ፣ የጠነቡ የከረፉ ብአዴኖች ሰብስበው አስረስ መዓረይና ዘመነ ካሤ የሚሾሙት ልክ ነው ወይ? ኧረ ምንሼ ኖ…? …ሼም የለም እንዴ?
• ጃል ቆቱ ነኝ ወዲ አስገዶም ከዲማ ጊዮርጊስ። 🙏🙏🙏