👆②✍✍✍ …ጠቅሶ ሊያቀሳስር የሞከረው አርበኛ ዘመነ ካሤን እና አርበኛ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረውን ነው። ይሄ የሆነው በምክንያት ነው። ዝም ተብሎ እንደ ድንገት የተነገረ አይደለም። እነሱ ተጠቃቅሰው በፕላን ነው የሚንቀሳቀሱት።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም ሕዝቡ ግዙፍ ከባድ ዋጋ ከፍሏል። ስንትና ስንት ተስፋ የነበራቸው ጀግኖች ተዋድቀዋል። ትግል ጠላፊዎቹ ሾተላዮች እነ አስረስ መዓረይ፣ እነ አበጀ ጥላሁን፣ እነ አበጀ በለው፣ እነ ፓስተር ዳዊት መጥተው አመራሩን ሥፍራ ይዘው እስኪጠልፉት ድረስ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ተጋድሎው በተሪክ ተመዝግቦ የሚቀመጥ ነው። አስረስ መዓረይ መጥቶ እስኪያቀዘቅዘው፣ አፈር ደቼ እስኪያበላው ድረስ በግሩም መስመር ላይ እየተጓዘ ነበር። ተስፋ ሰጪም ነበር። ተስፋ ሰጪም ነው። አሁንም በጎጃም ያለው ኃይል አልተነካም። እንዳለ ነው ያለው። አመራሩን በዐማሮች ከተኩት የጎጃም ዐማራ ፋኖ አቅሙም፣ ወንድነትና ጀግንነቱም ሁሉ እንዳለ ነው። አልተነካም። ምንም አልተነካም። በጎጃም ዞር ዞር ስል የማየውም ይሄንኑ ነው። የዓድዋው ስርወ መንግሥት የመሰለው የጎጃምን ጀግኖች አንገት ያስደፋው የዐፋጎ አመራሮች ላይገድሉ መሪ የሆኑት የጴንጤ አመራሮች ሪፎርም ተደርጎ የጎጃም ዐማራ ፋኖ በወንዶቹ የበላይ ዘለቀ እና በእጅጉ ዘለቀ ልጆች ከተተኩ ሳምንት አይፈጅበትም ወደ ቀድሞው ሁናቴ ለመመለስ።
"…አሁን ላይ እኔ ዘመዴ በቶሎ ደረስኩ። የጎንደር ፋኖዎች የአርበኛ ባዬ ቀናው የመረጃ ልጆች ቀድመው ደርሰው አኮላሹት፣ አከሸፉት እንጂ በተለይ አርበኛ ሻለቃ ዝናቡን እና አርበኛ ዘመነ ካሤን ቀርጥፈው በአንድ ቀን፣ አንድ ላይ በልተዋቸው ነበር። አስረስ መዓረይ ሊነግሥ፣ የዐማራን ትግል አሳልፎ ሊሸጥ አኮብኩቦም ነበር። የሴራ የተንኮል ድሩን ነው ፈጣሪ የቆረጠበት። ብጥስጥስም ያደረገበት። ይኸው አሁን በጎጃም በየቀኑ የድሮን አደጋ ጠፋ እኮ። ዘመነ አንድ ነገር ቢሆን ከአስረስ መዓረይና ከጥላሁን አበጀ፣ ከፓስተሮቹ ራስ አንወርድም በማለቴ እና ድርቅ ክችች በማለቴ እኮ በሴራ ድሮን ተለይቶ የሚለቀም የጎጃም ጀግና አሁን ላይ ቀረ። አንድም ፋኖ በዚህ መንገድ ሞተ መባልን አልሰማንም እስከአሁን። በሌላ በኩል ግን ሊበሉት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት እያሉ አሁንም ጆፌ አሞሮቹ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረውን እየዞሩት ነው የሚገኙት። በአስረስ መሰሪነት፣ በናትናኤል መኮንን አቀሳሳሪነት፣ በተስፋዬ ወልደ ሥላሴ አቃጣሪነት፣ በአበጀ በለው አዳኝነት ዝናቡን በደጋ ዳሞት ጉዳይ አጀንዳ አድርገው ከሰው ሊበሉት የተዘጋጁ ይመስለኛል። ዝናቡን የምትቀርቡት ካላችሁ ዘመዴ እንዲህ ብሎሃል በሉልኝ። "ከፈጣሪ ጋር ራስህን ጠብቅ" ብትሉልኝ የነፍስ ዋጋም ይሆናችኋል። ዘመነ እና ዝናቡ ተነክተው የሚተርፍ የዐማራ ፋኖ በጎጃም የተቋም መሪ የለም። ይሄን አስረግጬ ነው የምነግራችሁ። የናትናኤል መኮንን፣ የተስፋዬ ወልደሥላሴ፣ የአበጀ በለውን የጥቅሴ ኮድ ይዤ ስመረምር አስረስ መዓረይ ከእኔ ጋር የቃለመጠይቅ፣ ምርመራ ባደረግሁለት ወቅት የነበረውን ቃሉን ደጋግሜ እየሰማሁ አሁንም ለዝናቡ በጣም እሰጋለታለሁ። ከዝናቡ ቀጥሎም ለዘመነ ካሤም እሰጋለሁ። ዘመነ ካሴ በሙሉ አጠገቡ ያሉት በድሮን አልቀው አጠገቡ የቀረው ልጁ ብቻ ነው። ልጁ ነው አሁን የሚጠብቀው። እናም ለእሱም እሰጋለታለሁ።
"…በጎንደር የጎንደርን አንድነት ያፈራረሱት እነ አበበ በለው፣ እነ መሳይ መኮንን ጭምር ናቸው። የዐማራ ፋኖን አንድነት እንዲህች ብሎ የማይዘግበው ኦሮምቲቲው መሳይ መኮንን በዐማራ ፋኖ ውስጥ ሰተት ብሎ በመግባት የት ነህ? እንዴት ነህ? ወዘተ በማለት ትግሉን እንዳያድግ እየኮረኮመው ይገኛል። የዐማራ ፋኖ መሳይ መኮንን የሚባል ፀረ ዐማራ ኃይል አጠገብ ካልራቀ፣ ግኑኝነቱንም ካላቆመ ገና ብዙ ዋጋ ነው የሚከፍለው። የዐማራ ፋኖዎች ሚዲያ መምረጥ፣ ጋዜጠኛም መምረጥ እስካልቻሉ ድረስ ቀስ በቀስ እያዩት ይሾቃሉ። የጎንደርን አንድነት፣ የቀድሞውንም እርቅ ቢሆን ያልዘገቡት አበበ በለው እና መሳይ መኮንን ብቻ ናቸው። ለምን? ሲባል እንጃ ፈጣሪ ይወቅ ተብሎ ብቻ ለፈጣሪ የሚተው ጉዳይ አይደለም። ይሄ ግልጽ ነው። ሁለቱም የዐማራ ጠላቶች ናቸው። መሳይም፣ አበበ በለውም ከፈጣሪ ዘንድ የእጃቸውን የሚያገኙበት ቀን ሩቅ አይደለም። በዐማራ ደም እንደቀለዱ አይቀሯትም። የዐማራ ቦለጢቃ እጅግ ከባዱን ጊዜ በጥበብ እያሳለፈ ነው። እየተሻገረውም ነው። መጪው ጊዜም ለዐማራው ብሩህ ነው። የነቁ፣ የባነኑ፣ እንደ ንስር በጥልቀት ነገሮችን የሚያዩ፣ የሚመራመሩ ልጆች ተፈጥረዋል። ጠያቂ ትውልድም ተፈጥሯል። ባይናገር፣ በአፉ ባይመሰክር እንኳ ተራው የእኔ ቢጤው ሕዝብ ሳይቀር የገባው የተረዳም ሆኗል። የሚፈለገውም ይሄ ነበር። ይሄ ተሳክቷል። መስተካከሉ የጊዜ ጉዳይ ነው። ነገ ይስተካከላል። ዋናው በጊዜ መንቃቱ ነው።
"…አሁን እነ መሳይ መኮንን ፊታቸውን ከጎጃም ወደ ጎንደር አዙረዋል። ከጎንደር የሚጋለብ ፈረስ፣ የሚጭኑት የህዳር አህያ እየመራረጡ ነው። ሳያገኙም የቀሩ አይመስለኝም። አዎ እኔ ከመሬት ተነሥቼ ዝም ብዬ የምወደውን፣ በዐማራ ፋኖ ትግል ሁለት ልጆቹን መስዋዕት አድርጎ ያቀረበውን አርበኛ ደረጀ በላይን መርጠው እየጋለቡት ነው። አርበኛ ደረጀ ለብቻው ወጥቶ ከፋፍዴኖች ጋር መግጠሙ፣ በሞተው የእስክንድር ድርጅት ውስጥ ግግም ብሎ በዚያው ካልቀረሁ ማለቱ ብዙዎቹን እያስቀየመ፣ እያስተቸውም ነው። ዘመዴ አንተ ዝም ብለህ እኮ ነው ደረጀ በላይን እወደዋለሁ የምትለው እንጂ ደረጄ በላይ መሬት ላይ ለጎንደር ገበሬ ዲዮቅልጥያኖስ ማለት ነው። ደረጄ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃለው ስኳድ ሳይሆን አይቀርም የሚሉኝን ሁላ ነው ኧረ ተዉ ስል የኖርኩት። ዘመዴ አበበ በላው ደረጀን የሚነዳው እኮ ደረጀ ራሱ በግማሽ ጎን ወይ የተከዜ ማዶ ሰው ቢሆን ነው እንጂ በጤናው እንዲህ አላንቀዠቀዠውም የሚሉም አሉ። ደረጀ የደንቢያ ዐማራ ነው የሚሉም እንዳሉ ሁሉ አይደለም የደንቢያ ወረዳ የጭልጋ ወረዳ መገናኞ አካባቢ ያሉ የገጠር ቀበሌ ተወላጅ ቅማንት ይሆናል እንጂ ደረጀ በፍጹም ዐማራ አይደለም የሚሉም አሉ። እነ አበበ በላው ዐማራ ሳይሆኑ ዐማራንትን ጎንደር በመወለድ ተጠምቀው ያገኙት ነው እንጂ እንደ እንጃ ዐማራ አይደለም የሚሉት ብዙ ናቸው። የጠራው ዐማራ ልክ እንደ አርባኛ መሳፍንት ያለ መሪ ግን ዐማራነትን ማስመሰል እና መካድ አይወድም። የደረጀ በላይ ዓይነት ቅማንት፣ እንደ አስረስ ዓይነቱ የጎጃሙ ቅባት ግን ሃይማኖት እምነትን ስለማያውቁት ክህደት ይውዳሉ። እርግጠኛ ነኝ ደረጀ በላይ ዘሩ ቢቆጠር እንደ አገው ሸንጎ የቅማንት ሽኔ ፀረ ዐማራ ነው የሚሆነው ይላሉ። ዘመዴ ለልጆቹ ስንል ታግሰናል ከአሁን በኋላ ግን የጎንደር ፋኖም ሆነ እኛም ልኩን ልንነገረው ይገባል። ደረጀ በላይ ከአሁን በኋላ ልክ እንደ አስረስ መዓረይ ለዐማራ ትግል ፀር ነው የሚሆነው እንጂ ምንም አይጠቅምም። ልጆቹ ለከፈሉት መስዋእትነት ክብር እንሰጣለን፣ እናመሰግናለንም እንጂ በአበበ በለው ቅማንቴው የማይም ምክር እየተነዳ የዐማራ ትግል እንቅፋት እንዱሆን አንፈቅድም ነው የሚሉት መተርጉማኑ።…👇 ② ✍✍✍