👆③ ✍✍✍ "…ዘመዴ አንተም እወደዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ማለቱን ተወውና አርበኘ ደረጀ በላይ እንደ ሌሎች ይመርመር፣ በመሳሪያ ንግድ ላይ ስሙ ይነሣል። ከጁንታው ጦርነት ጀምሮ በዚህ በኩል በአንደኛ ደረጃ ነው ስሙ የሚነሳው። በሰሊጥ ንግድ ቀረጥ ላይም እንደዚሁ። በዚህ ትግል አብረውት የተሰበሰቡትና ዙሪያውን የከበቡት ሁሉ የማፍያ ጠባይ ያላቸው ናቸው። የገዛ አብሮ አደግ ዘመዱን አሳፍኖ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር አስከፍሎ የለቀቀ ሰው ነው ብለውም የሚከሱት አሉ። ገበሬው በደረጀ ተማሯል። በፍጹም የዐማራ ጠባይም፣ ሥሪትም የለውም። የጎንደር አባቶችን የእነ ሻለቃ መሳፍንትን ቃል ሳይሰማ ብቻውን ከትግሬዎቹ ባሎች ከፓስተሮቹ ጋር ከቆመ፣ በአበበ በላው በእስክስም በልቅሜ ኪዳኑ ልጅም የሚመራ ከሆነ አርበኛ ደረጀ በላይ እርግጠኛ ነን ዐማራ አይደለም የሚሉ ተፈጥረዋል። ከዚያው ጎንደር ሰው ያልሰማው ጉድ አለ የሚሉም እየመጡ ነው። እኔ ደግሞ ፈርዶብኝ በአካል ሳላውቀው እንዲሁ እወደዋለሁ። አከብረዋለሁ። ምክንያቱን እንጃ እኔም አላውቀው። ግን የዐማራ ጉዳይ እስከሆነ ድረስ ምንም ብወደው፣ ባከብረውም ደረጀ በላይ ላይ ጨክኜ ፋይል ልከፍት ምርመራም ለመጀመር እገደዳለሁ። ከመሳይ መኮንን ጋር ገጥሞ የሚያውቀውን ተኩስ ትቶ የማያውቀውን ቦለጢቃ ልተንትን ካለ እንግዲህ ልገጥመው ነኝ። እስከዛሬ ስለደረጄ በላይ ሲነገረኝ፣ አላይም፣ አልሰማም ያልኩትን በራሴም ላይ ያወጣሁትን ሕግ በዛሬው ዕለት ሽሬዋለሁ። ከደሬ ጋር እየመረረኝም፣ እየቀፈፈኝም ቢሆን የጭቃ ዥራፌን አንሥቼ ልመዣረጥ ነኝ። አከተመ። ለደሬም ባለበት ንገሩልኝ። እነ ፓስተር ምስጋናውና የልቅሜ ኪዳኑ ልጅም፣ ፀረ ዐማራ ኃይሎችም አያዋጡህምም በሉልኝ።
"…ወደ ጎጃም ስንመለስ እነ አስረስ መዓረይ አሁን መምህራንን መግደል፣ ማረድ፣ አግቶ ብር መቀበል፣ ብር የሌለውን መረሸን አቁመዋል። እነ አስረስ መዓረይ እና የጎጃም ፋኖ መሪ ፓስተሮች የኦርቶዶክስ ቄሶችን፣ ዲያቆናትን፣ የአብነት መምህራንን ከመከላከያው ጋር እየተፈራረቁ ምእመናንን መግደል፣ ማረድም አቁመዋል። አስረስ መዓረይ እና የጎጃም ፋኖ መሪ ፓስተሮች በውሸት፣ በሐሰት በሰበር ዜና የሕዝቡን አእምሮ በላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ጆካ ማጨናበር አቁመዋል። እነ አስረስ መዓረይ እና የጎጃም ፋኖ መሪ ፓስተሮቹ ከከተማ ዳር ወደ ወረዳና ዞን፣ ከዚያም ቀበሌ ሸሽተው አሁን በተራራና በበበረሃ ከትመዋል። ሽሽ፣ መከላከያ ሲመጣባችሁ አትተኩሱበት፣ አትንኩት እያሉ የጎጃም ፋኖን የበላይ ዘለቀን ልጆች ሽባ፣ ዱዳ አድርገው አስቀርተው እነሱም ጉድ ሆነዋል። አሁን እነ ጥላሁን አበጀም አደብ እየገዙ መጥተዋል። እንደ ፈለጉ መሆን እያቃታቸው መጥቷል። ከዳያስጶራ የሚጎርፈው የዶላር ምንጭም ድርቅ ብሏል። ድርቅ ነው የምላችሁ። ፍልሰት ወደ ኡጋንዳ ጨምሯል። ሕዝብ እረፍት እያገኘ መጥቷል። አሁን የሚያስፈልገው እነዚህን ወንጀሎች፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን በወረቀት ላይ የሰፈረ ነብር አድርገው መሳቂያ መሳለቂያ ያደረጉትን አውርቶ አደር ፀረ ዐማራ መሪዎችን በፍጥነት መቀየር ነው። መቀየር ብቻ ሳይሆን በሕግ የሚጠየቁትን ለሕግ አቅርቦ እዚያው በፋኖ ደንብ መሠረት መዳኘት እና ፍትሕን ማረጋገጥ ነው። አሁን ወደፊት መስፈንጠር ያስፈልጋል። በዐፋጎ ውስጥ የከተመው የምሥራቅ ጎጃም ቅባቴ የብአዴን ኔትወርክ የሸኔ ሽንት ካልደረቀ በቀር የዐማራ ፋኖ በጎጃም በቅርቡ ከባድ አደጋ ይገጥመዋል። ጎጃም መፍጠን አለበት።
"…ጎጄ መለኞቹ ከእኔ ከዘመዴ ጋር መሳፈጥ፣ መሞላፈጡም ምንም አይረባላችሁም። ይልቅ እኔን መስደቡን ትታችሁ መሬት ላይ ወደ ቤተሰቦቻችሁ፣ ወደ ጓዶኞቻችሁ እየደወላችሁ ጠይቁ። የማኅበራዊ ሚዲያውን የፌክ፣ የውሸት ሰበር ዜና ናቅ፣ ተወት አድርጉና ወደ ቤተሰቦቻችሁ ደውሉ። ማዶና ማዶ ሆነው በዚህ መከላከያው፣ በዚያ ፋኖው መኪና አስቁመው ሳይተኳኮሱ፣ ሲጋራ እየተለኳኮሱ የሚግጡትን ሕዝብ ጠይቁ፣ ገበሬው መማረሩን ጠይቁ። መከላከያ ሲመጣ ለምን እንደሚፈረጥጡ፣ እንዋጋ የሚሉትን ፋኖዎች አምልጥ ዝም ብለህ እያሉ ለምን እንደሚያሸማቅቁ ጠይቁ። ጠይቁ መሬት ላይ እንዴት ታጋዩን ተስፋ እንዳስቆረጡት። ጠይቁ። እኔ ላይ ስታላዝን ውለህ ብታድር ምንም ፋይዳ የለውም። ፍጠኑ፣ ጠይቁ፣ ተወያዩ። እንደነ ተስፋዬ ያሉትን ከገንዘብ አካባቢ አርቁ። አዝማሪት አልማዝ ባለጭራዋ የምትመራው የጎጃም ፋኖ ስንዝር አይራመድም።
"…ጎጃም የምሁራን፣ የሊቃውንት፣ የጀግኖች ሀገር ነው። ጎጃም በኩታሮችና በአውርቶ አደሮች የሚወከል ሕዝብ አይደለም። ጎጃም እኮ የተንቀሳቃሽ ላይብረሪው ዐማራ የሆነ ሁሉ የሚኮራበት የወንድሜ የአቻምየለህ ታምሩ ሀገር ነው። ጎጃም በዚህ መጠን ስሙ በክፉዎች ሊነሣ የሚገባው አልነበረም። ጎጃም ዶሮ መግደል ኃጢአት ነው በሚሉ ፓስተር ጴንጤዎች ተመርቶ እንዴት ነው ጠላትን ገድሎ የሚያሸንፈው? ጎጃም ሲዋጋ የመከላከያ ወታደር ደስ የሚለው እኮ ተባራሪ ጥይት ካልመታው በቀር ጎጃምን አውድሞ ከተማረከ በኋላ የሚደረግለትን እንክብካቤ ስለሚያውቀው ነው። ለምን ያልን እንደሆነ የታረደ የበሬ ሥጋ እንጂ በሬ አርዶ መብላት ኃጢአት ነው በሚሉ ፓስተሮች ዐፋጎ ስለሚመራ ነው። ምከሩ ብያለሁ። መሳቂያ፣ መሳለቂያ ከመሆናችሁ በፊት አስቸኳይ የመዋቅር ለውጥ እንዲደረግ ወትውቱ። ተናግሬአለሁ። በየቀኑም እናገራለሁ። እስከ መስከረም ጎጃም ነኝ። ወይ ንቅንቅ።
"…ፓስተሮቹና እነ አስረስ መዓረይ ከጎንደር አንድነት፣ ከወሎ አንድነት፣ ከሸዋ አንድነት ጎጃምን ለይተውታል። ጎጃምን ወደ ኋላ አስቀርተውታል። በዚህም ምክንያት የዐማራ ትግል ተጎትቷል። ዘግይቷልም። ስለዚህ ጎጃም ጥያቄ ይጠይቅ። አርበኛ ዘመነ ካሤ ስካን በተደረገ ማኅተሙና ፊርማው ነው ሾመ፣ ሻረም የሚሉን እነ መዓረይ። ዘመነ ከሤ የት ነው? ይሄ ሁሉ ውጥንቅጥ ሲፈጠር የት ነው ያለው? ለምን መደበቅ፣ መሸሸግን መረጠ? ዘመነ የእነ አስረስ መዓረይ የቁም እስረኛ ነው ወይ? አስረስ መዓረይ የዘመነን ሥራ ተክቶ የሚሠራው ዘመነ ካሤ የት ሄዶ ነው? መደናበር ሳይበዛ ጥያቄ ይጠየቅ። ጎጄ መለኛ እንጂ ወሬኛ እኮ አይደለም። የአባቶቻችሁ ልጆች ተነሡ። ተነሡና ጠይቁ። መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ ነው እኮ የሚባለው። ያልጠረጠረም ይመነጠራል። ብትሰደቡ ነው። በጋለሞታዋ አልማዝ ባለጭራዋ ብትዋረዱ ነው። ዐማራ ስላልሆነች ይሄ ደግሞ ሙያዋ መገለጫዋ ስለሆነ አትፍሩ። ጠይቁ።
• አንደዜ ነክሻለሁ። ከነከስኩ ደግሞ ነከስኩ ነው ሳላደማ እንደሁ አልመለሳትም።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 22/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።