"…ነኝ ከጮቄ ተራራ ጎጃም…
"…በስኳዱም፣ በኦነግ ሸኔውም ቤት ዞርኩ። ምንኡነው ዝም ጭጭ አሉብኝሳ። አልሚዬ ባለጭራዋም ተንቀሳቀሽ፣ ጥልሚያኮስ አማኑኤል አብነትም ተንፍስ አንጂ፣ ብሮ እስማኤል ዳውድ፣ ሰጣርጌም እነ አበጀ በለውም ጭጭ፣ ጮጋ አላችሁሳ…?
"…ሰፈሩ እኮ ሬሳ የወጣበት መሰለ? ምን ጅብ በላቸው ጎበዝ? አጠቃላይ የብአዴን ኔትዎርኩ ተንገጫገጨሳ? የጀርመኑ ታሜ ብአዴኑ ብቻ አሽሙር ይለጥፋል ሌሎቹ ላይክ ይገጩታል 😂 ከምር ጎጃም እንደዚህ ጭር ብሎ አያውቅም። አላስለመዱንምም። ዐማራ ዛሬ፣ ስለሺ ኧረ ናፈቃችሁኝ።
"…ኧረ ተዉ በጥቂት ቀን አትፍረክረኩ። ገና ምኑንም ሳልጀምረው፣ እስከ እንቁጣጣሽ እቆያለሁ ብዬ የያዝኩትን የጎጃም ብሮግራሜን በአጭር አታስቀሩብኝ። አጫውቱኝ እባካችሁ። 😂
"…ታመነ መኮንን ጀርመን ያለኸው አንት ወፍራም ብአዴን አርበኛ ዘመነ ካሴ አንዲት ነገር ቢሆን አንተም፣ ላይክ ያደረጉልህ እነ ይኼነው የሸበሉም ሁሉ አልፋታችሁም። በቃ ከተነቃ ተነቃ ላሽ በል። ንካው አባ።
"…ግርማ አየለ እየባነንክ መጥተሃል። አንት ጨቅላ አዕምሮህን ማሠራት ጀምረሃል። ጅቦችን መለየት ከምረሃል። ወጥር፣ ጠይቅ። ጎጠኛ ዓሰግድን በደንብ ያዘው፣ ላይክ የገጩትን በሙሉ ተነልከታቸው።
"…ከዚህ በፊት ዘመነ ካሤ ሊታሰር ሲል ሁሉም የዘመነ ካሴን ፕሮፋይል ፒክቸር ገጭ አድርገው ነበር የተከሰቱት። ዛሬም ምን አስበው እንደሆነ እንጃ ያንኑ ጊዜ እያየሁ ነው።
"…ለሕዝቡ ባይታይም፣ ባይገለጽም እኔና እናንተ ተግባብተናል። ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ይኸው አደብ መያዝህ ነው የሚያዋጣህ፣ የሚሻልህም። ሮሐ ቲቪ ቀደዳ ቀንሺ፣ ባትቀንሺም ለደንታሽ ነው። ኧረ ተንፕሱ፣ ተናግራችሁ አናግሩኝ፣ የምን ዘም ጭጭ ነው። እኔ ግን የላላውን እያጠበቅኩ፣ ጠማማውን እየነቀልኩ ወደፊት እየነካሁት ነው።
• እርገጥ ዘመዴ…😁