👆③✍✍✍ "…እዚህጋ የማርሸትን በልበ ሙሉነት ሕዝቡ ይፍረድ የሚለውን ደጋግማችሁ አንሰላስሉት። መዓረይ ወንድሜ እንዲህ በልበ ሙሉነት ሲናገር ዳኛው የተጎዳው ሕዝብ ያነጻጽራል፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ ባሉት በእነ ፓስተር ዳዊት፣ በእነ ፓስተር ተሴ፣ በእነ ማዕረይ፣ በእነ አበጀ በለው፣ በእነ ጥላሁን አበጀ አማካኝነት ገደሉን፣ ከተሞቻችንን ጥለን እንድንወጣ ሜዳ እንድንቀር፣ ልጆቻችን እንዳይማሩ አደረጉብን፣ አስተማሪዎቻችንን ገደሉብን፣ መሪ ልጆቻችንን በልተው ጨረሱብን፣ አስራቡን፣ ማዳበሪያ አሳጡን ወዘተ በማለት ወደ ማነጻጸሩ ይሄዳል። በአንጻሩ ደግሞ እነ እስክንድር ከነዚህ ጠላቶች ጋር በመተባበር፣ በመደራደር፣ በመነጋገር፣ የሕዝቡን ችግር በመፍታት ማዳበሪያ ጭምር እንዲያቀርቡ አደርጎ አሳረፈን ብሎ ለማነፃፀር ይገደዳል። ማሬ ሆን ብሎ ነው የደነቀራት። የነ አሜሪካን የሴራ ስንዴም ለሕዝቡ ሲያደርስ፣ ሕዝቡ የነእስክንድር ቡድን በነፍሳችን ደረሰልን፣ ለራባችንም ስንዴና ዘይት ወዘተ ሰጠን ብሎ የዐማራ ፋኖ በጎጃምንም ሆነ ሌሎቹን ድጋፍ በመንሳት፣ በስተት እንዲያዳክም ነው የተናገራት የሚመስለኝ። ያኔ የሁሉም ግዛት ፋኖ በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳል። ወታደሩም ወደነ እስክንድር የሚሄድበት ዕድል ይመቻቻል። የሰላም ጥሪውን የተቀበሉና ያልተቀበሉ ተብሎ በክልሉ ውስጥ እርስ በእርስ ይጠዛጠዛሉ። ደረጀ በላይ ከእነ ሀብቴ፣ መከራው ከነ ደሳለኝ፣ ሙሀባው ከእነ ምሬ፣ ጎጃም ማስረሻ ከነ ዘመነ ሊታኮሱ ይችላሉ። በዚያ ላይ ሃይማኖት የሚጨመርበት ቦታም ይኖራል። አፈንጋጭ፣ ፀረ ሕዝብ ወዘተ ተባብለው ከላይ ከታች እሳት እንደ ገና ዳቦ ይነድባቸዋል። በዚህ ላይ እነ ህወሓት፣ እነ ሸኔ፣ የበአዴን ፋኖም በሰፊው ተዘጋጅተዋል። መከላከያው ከነ ድሮኑ አለ። ከነእስክንድር ጋር የተወያዩት ተመካክረው በነ እስክንድር በኩል ላፈነገጡት ማማለያ ማቅረባቸውና ኃይል ማጠናከራቸውም አይቀርም።
"…ፋኖ ማርሸት ይሄን ሳያውቅ፣ የሴራው ተካፋይ ሳይሆን በደመነፍስ የተናገረው ከሆነ ስህተቱን ማረሚያው መንገድ አንድና አንድ ብቻ ነው። እሱም የቀድሞውን ሕዝብ አሳታፊ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ መሬት ላይ ድጋሚ ማውረድና ጠንካራ ሥራ መሥራት። ከፎቶ ቦለጢቃ፣ ከሐሰት ፕሮፓጋንዳም ርቆ ሃቀኛ ትግል መሬት ላይ መፍጠር። በዐፋጎ ውስጥ ያሉትን ከጠላት ጋር ተዋግተው ጠላትን መግደል ኃጢአት ነው ብለው አመራር ላይ የተቀመጡትን የብልፅግና ወንጌል ሰዎች ከአመራርነት ጠራርጎ ማንሳት። ሌቦችን፣ ወንጀለኞችን፣ በሌላ ክፍለጦር ውስጥ ሰርቀው፣ ገድለው፣ መዝብረው ሲያበቁ፣ በዘመድ አዝማድነት፣ በእወቅልኝ ልወቅልህ፣ በጓደኝነት፣ በጎጥ፣ በሰፈር ልጅነት፣ በብአዴናዊ ጠባይ መልሰው የተሾሙትን ማውረድ። እንደገናም ሕዝቡን በተለያየ መንገድ መያዝ፣ መካስ፣ ማገዝ፣ የጎዱት፣ የበደሉት ነገር ካለ ሕዝቡን ይቅርታ ጠይቀው መካስ፣ ርዳታ ጭምር ቢመጣ ይቀበሉ ግን በሆዳቸው እንዳይታለሉ ሕዝቡን ማንቃት ብቻ ነው። ይሄ ነው ዳግም ነፍስ ሊዘራባቸው የሚችለው እንጂ እነ እስክንድር ቀጥሎ የሚመጡበት ማማለያ ዶላርን ጨምሮ ቀላል አይሆንም። ስለዚህ በአራቱም የፋኖ አደረጃጀት ውስጥ የሕዝቡን ከፍተኛ ሮሮና ችግር መፍታት፣ ሕዝቡ በጥቅም እንዳይታለል በማስተማር ከፍተኛ ሥራ መሥራት አማራጭ የሌለው ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው የሚሆንባቸው። ያን ካላደረገ የጎጃም ፋኖ መጪው ጊዜ ቀላል አይሆንለትም።
"…እነ ማርሸት ምንም ምድር ላይ በሕዝቡ ላይ ግፍ ካልሰሩና ሚዲያ ላይ ብቻ ከሆነ ሴራው የተሠራው አሳሳቢ አይሆንም። ያለበለዚያ የሚያደርጉት በተቃራኒው ነው። እነ ማርሸት እነ እስክንድር ጥሩ እስኪሠሩ ይጠብቃሉ። ከዚያ በእነርሱ ተቃራኒ እነ መዓረይ ሕዝቡን ያማርራሉ። ከዚያ ለሕዝቡ በሰጡት የመፍረድ የዳኝነት ሥልጣን ሕዝቡ ፍርድ መስጠት ይጀምራል። ሕዝብ ሲፈርድ ደግሞ "የሰው ልጅ በእንጀራ ብቻ ተወስኖ አይኖርም በእግዚአብሔርም ቃል እንጂ" ብሎ ለማለት አቅም ያጣል። ያነዜ የዐማራ ፋኖ በጎጃም፣ በወሎ፣ በጎንደር እና በሸዋም ጭምር ሊዋጡ፣ በሕዝብ ፍርድ ሊዳኙ ይችላሉ። ከእንደገና ነገሮችን ለማስተካከል ሲጥሩ ድሮኗ እና ጀቶቹ የማይሠሩበት ግዜ አቢይ በፋኖ ሳይጠቃ ክረምቷን በሰላም ያልፍልና ከዚያ በጋው ሲመጣ "ሰማዩም የእኛ ነው" በማለት አራጅ አቢይም የሚተማመንበትን ድሮን ቆስቁሶ በታንክ ጭምር የዐማራን ሕዝብ ይጨርሳል። ለፋኖ ከክረምት የተሻለ ማጥቂያ ግዜ ይኖረዉ ይሆን? ስለዚህ የማርሸት ንግግር በኔ ግምት ሹፈት እንጂ ጤነኛ አይመስለኝም። ጉድ እኮ ነው። በአሁን ቁመና ሕዝቡ ይፍረድ የሚለው ያ ባሕርዳርን ከብቦ አየር መንገዱን የዘጋው የጎጃም ፋኖ ዛሬ አለ? ያ ባህርዳርን ከብቦ ብአዴንን አዲስ አበባ ያሰደደው አንድነቱን፣ ጀግንነቱ ያስፈራ የነበረው የአፋጎ ፋኖ አሁን አለ? አንድ ብንሆን ስንዝር ነበር የቀረን ሲል የነበረው ዐፋጎ ዛሬ ሌሎቹ ሲጠነክሩ ለምን እሱ ግንባር ቀደም ሳይሆን ለምን አፈገፈገ? ብሎ የሚጠይቅ አንድ ሁለት ሰው እንኳ እንደማይጠፋ ለምን አያስቡበትም? ስለዚህ የማርሸት ሕዝቡ ይፍረድ አባባል በራስ ላይ እንደ ማሟረት ነው የምቆጥረው። በፈረንሳይኛ እንዲህ ማለት ሕዝብ ሆይ ይኸው ስላማርነህ ፍረድብንና እነ አቢይና አሜሪካ ይሳካላቸው ማለትነው ባይ ነኝ። ግምቴ ትክክል ባይሆን እመርጣለሁ ከሆነ ግን ማርሸትም የተሳካለትና የተጨበጨበለት ሴረኛ ሆኖ ተልዕኮውን በጥበብ ተወጣ ማለት ነው።
"…የማርሸትን የኋላ ፋይል ወደ መመርመር ስትሄዱ ከጀርመን ድምጹ ጋዜጠኛ ከነጋሽ መሀመድ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ማስታወሱ ሸጋ ነው። እዚያ ላይ ነው ማርሸት ጀግና ሆኖ ለሕዝብ የተገለጠው። ያን ቃለ መጠይቅ ማን እንዳመቻቸ ባይታወቅም ለሥራዬ ያመቸኝ ዘንድ እነ አስረስ መዓረይ ማርሸትን ቅጣቱን አንሥተው ወደ ቀደመ ቃል አቀባይነቱ ይመልሱት ዘንድ እኔ ዘመዴ አስረስ መዓረይን ጥያቄ ባቀረብኩለት ጊዜ "እንዲሁ እንደ አጋጣሚ ሜዳ ላይ እኔና እሱ አብረን ተቀምጠን እኮ ነው ተደውሎለት ኢንተርቪውን የሰጠው፣ ያውም ሳይዘጋጅበት እኮ ነው ያለኝን አልረሳውም። ስለዚህ ማርሸት ቀድሞውኑም የተዘጋጀ ነው ማለት ነው። ቀጥሎ የባልደራስ፣ የግምባሩና የዲሲ ግብረ ኃይሏ ወሮ ሕይወት የማርሸት አጎት ዶክተሩ ካቀራረቧት በኋላ በእነ ሀብታሙ አፍራሳ ምክር ጥያቄ ተሰጥቷት "በዐማራ ሕዝብ ላይ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም" ብሎ የተናገረውን ስናስብ ማርሸት ተሳስቶ ነው ብሎ ለመፍረድ ይቸግረኛል። ማርሸት በዐማራው ትግል ብዙ ፋውል የሠራ ልጅ ነው። አንደበቱን የሚገራው ስለሌለ እንዳሻው፣ እንደልቡ ነው። የአረጋ ከበደን መኪና ማረክን ባለ ጊዜም ሞቅ ብሎት "አቢይ አሕመድ በሕርዳር ቢመጣ እንዲህ ነው የምናንቀው" ብሎ ተናግሮ አቢይ አሕመድ ባህርዳር መጥቶ ብሽክሊለት ሁላ ተጫውቶ የሄደውን ማሰብ ግድ ይላል። እናም ማሬ መዓረይ ማርሸት ፀሐዩ ምጥንቃቅ ቢገብርሎ ፅቡቕ ኢዩ።
"…በተረፈ በጎጃም ለውጦች እየታዩ ነው። ጎጃም ከገባሁ 1 ወር ቢሞላኝም፣ የእኔን ጎጃም መግባት ተከትለው ኡኡ ቁቁም ብለው ሀገር ይያዝ ብለው የነበሩት፣ ኋላም ዘመዴን አጠፋነው፣ ጎጃምን መንካት እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል፣ ከመረጃ ቲቪ አስወርድነው ብለው ራሳቸውን በራሳቸው ሲያረኩ መክረማቸው ይታወቃል። ዘመድኩን እንኳን ከሳታላይት ቴሌቭዥን ላይ ወረደ እንጂ በቴሌግራሙ እና በቲክቶኩ ላይ የፈለገውን ይዳክር፣ ይሞንጭር፣ ከአሁን በኋላ እሱን ስሙን አናነሳውም ብለው ምለው ተገዝተው ለሕዝባቸው ቃል ቢገቡም እኔ ግን…👇③✍✍✍