167 ሰው ቀረኝ
"…ከ1ሺ$ እስከ 300$ 100$ ዶላር በመለገስ የዘመዴ ሚዲያን ለመቋቋም በገንዘባቸው ከእኔ ጎን በመቆም ሠራዊተ ጌዴዎንን ለመቀላቀል የቆረጡት ወዳጆቼ 133 ደርሰዋል። 133ኛ ወንድ አህመዲን ሱሌይማን ነው ከአሜሪካ።
"…አህመዲንንን እስከ አሁን በአካል አላየሁትም። ከሱሬና ከቀሲስ ያሬድ በቀር አንድም ሰው በፀረ ተሃድሶው ትግል ወቅት ከአጠገቤ ባልቆመበት በዚያ ዘመን ከእህቴ ሐረግ እና ከበረከት ወንድሜ ጋር በመሆን የስልክ ካርድ እየገዛ አይዞህ ተፋለም ዘመዴ። ይሄ የተሃድሶ እንቅስቃሴ በኦርቶዶክስ ብቻ የሚያቆም አይደለም። የእኛንም ቤት ይነቀንቃል ይለኝ የነበረ ወንድሜ ነው። እንዳለውም አለቀረ ተሃድሶው መጥቶ ሃጂ ሙፍቲን ገልብጦ በገሃድ ታየ። አህመዲን ዛሬም መጥቶ ዘመዴ መዝግበኝ እኔ አሁንም ከጎንህ ነኝ አለኝ። 🙏
"…እስከአሁን አሜሪካ ያሉ ወገኖቼ ይመራሉ፣ ካናዳ የሚኖሩት ይከተላሉ፣ እንዲየውም በውስጥ ዘመዴ 1ሺ የካናዳ ዶላር ነው የምለግሰው ያለችኝ እና ቁጥር 001 ላይ የተመዘገበችው ከካናዳ ያለች እህቴ ናት። እንግሊዝና ጀርመንም ይከተላሉ።
"…ጎበዝ 300 ልንሞላ 167 ሰዎች ይቀሩናል። ጥንቅቅ አድርገን ነው የምንጀምረው። 300ውም ሰዎች መሥራች እንደ መሥራች ነው የሚቆጠሩት። የዘመዴ ሚዲያ ቤተሰቦችም ይሆናሉ። ለብቻችን የምንመክርበት የቴሌግራምና የኋትስአፕ ግሩፕም ይኖረናል። እንደዚያ ነው የምናደርገው።
"…አሁን ለቆጠራ፣ ለምዝገባ እንዲያመቸኝ ሌሎቻችሁ ዝም በሉ። ደስታችሁንም ተቆጣጠሩ። እናንት መዝግበኝ የምትሉ ወንድሞችና እህቶች ብቻ ስማችሁንና ያላችሁበትን ሀገር ጠቅሳችሁ ጻፉልኝ።
"…አሁን ብር አይደለም የሚፈለገው። አሁን ቅድሚያ ሰው ነው የሚፈለገው። 300 የጌዴዎን ሠራዊት ነው የሚፈለገው።
• እኔ እመዘግባለሁ እናንተ ስማችሁን ጻፉልኝ…✍✍✍