👆②✍✍✍ ያስቀምጡሃል። ብዙዎች ገንዘብ በማጣቸው፣ ሰውም ስላጡ እንዴት እንደሚቸገሩ እናያለን። እንመለከታለን።
"…ችሎታው፣ ዕወቀቱ ሳያንሳቸው ገንዘብና ሰው ስለሌላቸው ብቻ ለዓለም ብርሃን የሆነ ዕውቀት ቀብረው በየቤቱ የተቀመጡትን ቤት ይቁጠራቸው። ሰውና ገንዘብ በማጣታቸው ምክንያት ብቻ ህልማቸው የጨነገፈ፣ ክብራቸውንም የሸጡ የትየለሌ ናቸው። በትምህርታቸው ተምረው፣ በሻማ በኩራዝ አጥንተው ፈተና ተፈትነው ስትሬት ኤ የሚያመጡ እህቶችን ካልተኛሁሽ F ነው የማሸክምሽ በሚሉ የሰው ውሻ ዘማዊ ዋልጌ አንዳንድ አረመኔ የመምህራንን ክብርና ዝና በሚያጎድፉ ዋልጌዎች የተሰናከሉ፣ ነጥብ ከሚቀነስብኝ ብለውም ክብራቸውን ያዋረዱ እህቶችን ቤት ይቁጠራቸው። የሥራ ዕድገት ለማግኘት፣ ከሥራ እንዳያባርሯቸው ለልጆቻቸው ሲሉ ከአመዳም፣ ከእከካም የመሥሪያ ቤት አለቃና ሥራ አስኪያጅ ጋር ቋቅ እያላቸው፣ እያስመለሳቸው ክብራቸውን የሚጥሉ እልፍ ናቸው። ባልሠሩት ወንጀል ተከሰው ፍርድቤት ለቀረቡ ባሎቻቸውና ልጆቻቸው ሲሉ "ከተኛሁሽ እለቀዋለሁ፣ እንዲፈታም አደርገዋለሁ" በማለት ስንትና ስንት ንፁሐን፣ ቅዱሳት አንስት ሴቶች ለቤተሰባቸው ሲሉ ከማይፈልጉት ሸታታ፣ ግማታም፣ ቅርናታም፣ ጫማውም፣ አፉም የፈነዳ ሽንትቤት ከመሰለ አረመኔ ቁናሳም ገመድ አፍ ተብታባ ፖሊስ፣ መርማሪ፣ ዐቃቤ ሕግ፣ ዳኛ ወዘተ ጋር ተኝተው ረክሰዋል። በሽታም የሸመቱ ዐውቃለሁ። አዎ አቅም ማጣት እንዲህ ያዋርዳል። የማትፈልገውን አግብታ አስከሬን የመሰለ በድን አግብታ ስሜት ሳይኖራት ለችግሯ ስትል አልጫ የሆነ ትዳር የምትመራ አለች። እንደዚህ የሚኖሩ የትየለሌ ሰዎች አሉ። ይሄን ጦማር የምታነቡም ራሳችሁን እስኪ ጠይቁ። እንዴት ናችሁ…? ሃኣ…?
"…ሰው ለሰው መድኃኒቱም መርዙም ሞቱም ነው። የሚያድን፣ የሚታደግ ሰው አለ። ቀርጥፎ የሚበላህም ሰው አለ። ውለታ ሳይቆጥር፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት አንድ ባይሆኑ እንኳ የሰውነት ሚዛኑ ደፍቶ በልጦበት ፍቱን መድኃኒት የሚሆናችሁ ሰው አለ። ቆይ ምን አድርጌለት ነው። ምን አድርጌላት ነው። በዘር፣ በሃይማኖት፣ በሃብት አንገናኝ፣ አንተዋወቅ የምትሉት መድኃኒት የሆነው ሰው የትየለሌ ነው። መድኃኒት የሆነ ሰው ምላሽህን አይጠይቅም። ማነህ ወዴት ነህ አይልም። ችግርህን መፍታቱ ብቻ ያስደስተዋል። እርካታም ይሰጠዋል። አለቀ። የአንተ ችግር ከተፈታ በኋላ ዞር ብሎ አያይህም። ይሄ መድኃኒት የሆነ ሰው ነው። መርዞ፣ ገዳዩን ደግሞ ከላይ አሳይቼአችኋለሁ። አሁን አብዛኛው ሰው የተቸገረው መድኃኒት የሆነ ሰው ማግኘት ላይ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ሰው መድኃኒት የሆነ ሰው ማግኘት ይቸግራል። ከገንዘብ ይልቅ፣ ከመልክ ከውበት ይልቅ፣ ከትምህርት ወረቀት ይልቅ በዚህ ዘመን ሰው ያለው ሰው፣ አምላኩ አብዝቶ የሚወደው ሰው ነው። በተለይ የ4 ተኛ ክፍል ተማሪ ዶክተር ነኝ ብሎ ሀገር በሚመራበት በዚህ ዘመን የተማረ ማግኘት ከባድ ነው። በጣቱ የሚፈርም ነው ዶክተሩን በጥይት የሚገድለው። የማይም፣ የደንቆሮ፣ የአራጆች ዘመን ላይ፣ የከሃዲያን ዘመን ላይ ሰው ማግኘት ከባድ ነው።
"…መጽሐፍ ቅዱስ በዮሐ 5፥7 ላይ "ሰው የለኝም" ብሎ በድፍረት ለራሱ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረን አንድ ሰው ታሪክ ሲተርክ እናያለን። ታሪኩም እንዲህ ነው። "…ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፥ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት። በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞችና ዕውሮች አንካሶችም ሰውነታቸውም የሰለለ ብዙ ሕዝብ ይተኙ ነበር። አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር" ይለናል። ወደ ውኃው ወደ መጠመቂያው ቀድሞ የሚገባው ነው የሚድነው። ለመዳን መስፈርቱ ቀድሞ መግባት ነበር። መቼም በሽተኛው አይላወስ፣ አይንቀሳቀስ፣ የሚያንቀሳቅሰው ሰው ነው። ጠንካራ ሰው፣ ብዙ ወዳጅ ያለው ቀድሞ ወደ ውኃው ይገባል ድኖ ይሄዳል። ይሄ ማለት እናንተ ከወር ጀምሮ የደከማችሁበትን፣ ከሌሊት ጀምሮ ውርጭና ብርድ ዝናብም፣ በረዶና ጎርፍ እየወገራችሁ ተራ ይዛችሁ፣ በሰልፍ ነው ብላችሁ ስትጠብቁ፣ ተኝተው፣ ተኳኩለው፣ መኪናቸውን እያሽከረከሩ ወይም በራይድ ተሳፍረው ከኋላችሁ መጥተው እናንተን እዚያው ገትረው ደረማምሰዋችሁ ገብተው ተፈወሰው እንደሚሄዱቱ ማለት ነው። ለሁት ሰው ቅጥር 5 ኪሎ ሜትር ትሰለፋለህ ያልተሰለፈው ቤቱ ሆኖ አንደኛና ሁለተኛ ወጥተው ይቀጠራሉ።
"…እንግዲህ በዚህ ሥፍራ ነው በዚያም ከሠላሳ ስምንት ዓመት ጀምሮ የታመመ አንድ ሰው ነበረ፤ ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፡— ልትድን ትወዳለህን? አለው የሚለን ወንጌላዊው ዮሐንስ። አስቡት 38 ዓመት እንደ ትኋን መድኃኒቱን እያየ፣ ከጠበሉ ፊትለፊት ተቀምጦ ድኅነት ሲያመልጠው። ማኅበረሰቡ ራስ ወዳድ ስለሆነ እንጂ ሰብሰብ ብለው በኮሚቴም ቢሆን ተነጋግረው እንደው የሚቀጥለው ቅዳሜ ይሄን በሽተኛ፣ ህመምተኛ ወደ ውኃው ወርውረነው ድኖ በሄደ ያለ ሰው አልነበረም። በተኛበት እየተጸዳዳ፣ በተኛበት ትኋን ቅማል እየወረረው፣ ክረምትና በጋ እየተፈራረቀበት እያዩ አንዳቸውም አልረዱትም። እንደ ዘኪ፣ እንደ ቢንያም መቄዶንያው፣ እንደ ሳሌሆሞች፣ እንደ እማማ ዘውዲቱ መሸሻ ከመንገዱ ላይ አንስተው መድኃኒት ለመሆን አልጣሩም። ተመልከቱ 38 ዓመት ሙሉ በሰው ያለመታየት እንዴት እንደሚያበግን? እርስዎ ይሄን ጦማር የሚያነቡ ስንት ዓመት ሆንዎት ሰዎች እያዩዎት ቀላሉን ችግርዎን መፍታት እየተቻላቸው በችግር አልጋ ላይ ከተኙ።
"…ሰውዩም፡—ጌታ ሆይ፥ ውኃው በተናወጠ ጊዜ በመጠመቂያይቱ ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም ነገር ግን እኔ ስመጣ ሳለሁ ሌላው ቀድሞኝ ይወርዳል፣ ድኖም ወደ ቤቱ ይመለሳል ብሎ የመለሰለት። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። ሰው የለኝም። በዚህ ዘመንም የብዙዎች ጥያቄ ነው። ለአፍታ አይናችሁን ከድናችሁ ሰው ስላልነበራችሁ ብቻ ያመለጣችሁን መልካም ዕድል ሁሉ አስታውሱ። ገንዘብ፣ ሀብት ኖሮት እኮ ሰው…👇②✍✍✍