መልካም…
"…ጮቄ ተራራ ነው የምገኝ። ሰሞኑን የዘመዴ ሚዲያን 300 የጌዴዎን ሠራዊት በመመዝገብ፣ በማደራጀቱ ጉዳይ ላይ ወደ ራየን ወንዝ ማዶ ተመልሼ አድካሚ ሥራ ላይ ስለነበርኩ የጎጃም ጉብኝትና ምርመራዬን ገታ አድርጌው ነበር። እናም ሁሉንም ተግባር ዕቅዴን በስኬት ስላጠናቀቅኩ አሁን ወደ ምስጢር ገላጯ ጮቄ ተራራ በሰላም ተመልሻለሁ።
• የከረመ፣ ጠንከር መረር፣ ዘለግም ያለ የጎጃም ምርመራዬን አሀጀን ልዘረግፈው ነኝ። ጎጃም የጎጃም ዐማራ ደፈር ብሎ በነገሩ ካልገባበትና በጊዜ መስመር ካላስያዘው ከፊቱ የሚጠብቀው ከባድ አደጋ ነው። መዝግቡልኝ።
"…አለባብሰው ቢያርሱ በዓረም ይመለሱ ነውና አስቡበት። እኔ መመክሬን፣ ሓሳብ መስጠቴን አልተውም። አጠቃላይ የዐማራ ፋኖ ትግል ጎጃም ውስጥ በፅኑ ታሟል። የዓድዋው የአይተ አቦይ ስብሃት ነጋን የመሰለ የጎጃም ዐማራን አንቆ የያዘው ትብታብ በድፍረት በጊዜ ካልተበጣጠሰ የጎጃም ዐማራ ተወደደም ተጠላም ከባድ ዋጋ ይከፍላል።
"…ይሄ ሟርት አይደለም። ዐውቃለሁ የውሸት፣ የፌክ ተደመሰሱ፣ ተማረኩ፣ አለቀለት፣ አበቃለት በሚል የቁጩ የአገው ሸኔ ሰበር ዜና ጆሮውን ሲያጠግብ የኖረ እኔ አሁን የምናገረው ቋቅ ሊለው ይችላል። መድኃኒት ይመርራል፣ ለመዳን መፍትሄው መራሩን መድኃኒት ጨክኖ መዋጥ ነው። ጎጃምን ያህል የምሁራን ሀገር እንዴት በአዝማሪ ይወከላል? ጉድ እኮ ነው።
"…ረዘም ያለ ጦማር ነው። አንብባችሁ አስተያየት ለመስጠት ትችሉ ዘንድ 3 ሰዓት ያህል ለማንበቢያ ጊዜ እሰጣችኋለሁ። ከዚያ እናንተ ደግሞ በጨዋ ደንብ ሓሳባችሁን ትሰጡ ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። እሺ በሏኣ…? 😂
"…ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ እስከዚያው እነዚህን ድምጾች እየሰማችሁ፣ ፎቶዎቹን እያያችሁ ለመጠበቅ ዝግጁ ናችሁ…?