👆③ ✍✍✍ …ለጎጃም ዐማራው ከባድ ጦስ ነው ይዞ እየመጣለት ያለው። የጎጃም ዐማራው ነቅቷል ግን ምንም ማምጣት አልተቻለውም። አገው ሸንጎው በሁለት ካርድ ነው የሚጫወተው። ሲበርደው ዐማራ ሲሞቀው አገው ሸንጎ። ዐማራው ግን ቢበርደውም፣ ቢሞቀውም አንድ ካርድ ብቻ ነው ያለው። ምስኪን ዋሸሁ እንዴ?
"…በቀደም ዕለት አርበኛ ፋኖ የቆየ ሞላ በአገው ፈረሰኞች የፖለቲካ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልእክት ላይ አማርኛ ቋንቋ ላይና ዐማራ ላይ ያንን መርዝ ሆን ብሎ ነው የረጨው። ያ የቆየ ድንፋታ እንዲሁ ዝም ብሎ በድንገት የመጣም አይደለም። ከዚያ በፊት ብዙ ታስቦበትና የኦሮሞ አክቲቪስቶችና የትግሬ አክቲቪስቶች ሙሁራን ተብዬዎቻቸው ጭምር በቃልም በመጽሐፍም ሲጽፉና ሲናገሩት የከረሙትን ነው ጊዜው ደርሷል ተብሎ በጊዜ የተለቀቀው። የቆየ ሞላ ሴቭ ኦሮሚያ ላይ ሲጻፍ የከረመውን ነው አማርኛን የወታደር ቋንቋ አደርጎ ባለቤቱ አገው ነው ብሎም የተናገረው። ተወደደም ተጠላም የዐማራ ፋኖ በጎጃም አሁን ላይ በአገው ሸንጎው ኃይል ቁጥጥር ስር እየሆነና እየተዋጠ ነው። መሬት ላይ ያለው ኃይል ብቻ አይደለም አየር ላይ ያለው የዐማራ ፋኖ በጎጃም አፈ ቀላጤ ነኝ የሚለው አካል በሙሉ በአገው ሸንጎ ኃይል ነው። እስቲ ጎጃሜ ነኝ የሚሉትን የአየር ላይ ድምጾች ከጥቂቶች በቀር ከአልማዝ ባለጭራዋ ጀምራችሁ ዘራቸውን ቁጠሩ፣ በአብዛኛው ሸንጎና ኦሮሞ ወይ ትግሬ ናቸው። የጎጃም ዐማራ ዶላር ያዋጣል። ዶላሩን የሚሰበስቡትን እናት አባታቸውን ቁጠሩ ብትሏቸው የትግሬና የኦሮሞ፣ እንዲሁም የፖለቲካው ሸንጎ ዲቃሎች ናቸው። እናም ገንዘቡ ተሰብስቦ የሚደርሰው ለጎጃም ዐማራ ፋኖ ታጋዮች አይደለም። ቅማንቴው ፓስተር ምስጋናው እና የትግሬና የአገው ድቅሉ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ የሚሰበስቡት ዶላር ለጎንደር ዐማራና ለጎጃም ዐማራ ሲደርስ አስባችሁታል? አትፍሩ ደፈር ብላችሁ መፍትሄ ፈልጉ።
"…ምን ይሄ ብቻ ወጣቱን እኮ የአገው ሸንጎን ወጣት እነየቆየ ሞላ በፋኖ ስም እስከአፍ ገደፉ እስከ አፍንጫው ድረስ አስታጥቅታል። ዘጭ ነው ያደረጉት። ኢንጂነር ማንችሎት የደቡብ ጎንደር የሰፈሩን ልጆች በጎጃም ዐማራ ስም እስከ አፍንጫው ድረስ እንዳስታጠቀ ሁሉ እነ የቆየም እንዲሁ አስታጥቀዋል። ኮሎኔል ያሬድን አቅፎ አይዞኝ እኛ እጅ ነው ያለው እንለቀዋለን ብሎ የሚናገር ፎቶ ሲነሣ እኮ መጠርጠር ነበረበት የጎጃም ዐማራው። የአገው ሸንጎ ወጣት በዐማራ ፋኖ ስም የጎጃም ዐማራውን ዘርፎ የሌለ ሀብት እንዲያፈራ ተደርጓል። የጎጃም ዐማራ ነጋዴን፣ ባለሀብትን በሙሉ ዘርፈው ባዶ ራቁቱን አስቀርተው አሁን ጠይቁማ እዚያ አካባቢ ያለው ፋኖ ለአዊ ዞን እጁን ሰጠ በሚል ሰበብ ከፋኖ ትግል እያስወጡት ነው። ይህ እንዲሁ ዝም ብሎ በድንገት የተፈጠረ አይደለም። ሁሉም ነገር በዕቅድ በፕላን ነው እየተሠራ ያለው። አሁን እየረፈደ ስላለ ሌላ ተአምር መለኮታዊ ጣልቃገብነት ካልታከለበት በቀር የዐማራ ፋኖ በጎጃም የእነ የቆየን የአገው ሸንጎውን ክንፍ ከነካ ሸንጎው አቅምም ስለፈጠረ በጎጃም ምድር ደስ የማይል በጣም መጥፎ ነገር ሁላ ይፈጠራል። በዚህም አይቆምም አኩራፊ ሆነው ሁላ ይወጣሉ። ከዚያ የአገው ሸንጎው ከብልጽግናው ክንፍ ጋር በመሆን በግልጽ የክልልነት ጥያቄን ያነሣሉ።
"…የብልጽግናው ክንፍ የመጀመሪያ እሳቤው የነበረው ዐማራን 6 ወይም 5 ክልል ለማድረግ ነበር። ለዚህ ብዙ ሥራ ሠርተዋል። ብዙ የሰፈር ጡዘቶችን ፈጥረዋል። ነገር ግን ብዙም አላስኬድ አላቸው። አሁን ትኩረቱን በክልሉ ውስጥ ወዳሉት ልዩ እየተባሉ ወደ ተቀመጡት ዞኖች አድርጓል። በዚህ አያቆምም ሙከራውን ከእነዚህ በመጀመር በመካከል ትልልቅ የቁርሾ ድንበሮችን በመፍጠር ዐማራውና አገው ለዘላለም አብረው እንዳይቆሙና የኦሮሙማው ዳጋፊ እንዲሆኑ የማድረግ ፖለቲካ ነው ለመሥራት እየዳከረ ያለው። ለዚህ ፕሮጀክት ከላይ እንዳልኳችሁ በዋጋኽምራ ውስጥ ውስጡን እየተሠራ ነው። ቤተ ክህነቱ ሁላ ለዚያ ተባባሪ ሆኖ ተገኝቷል። ሰልፍ ሁላ እየተወጣ ነው። ነፃ አውጪ ጦርም በትግሬ እየሰለጠነ ነው። አዊ ዞን በአገው ሸንጎው ከብልጽግናው እስከ ፋኖ መስመር ዘርጎቶ እየተሠራበት ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ትልቅ ጦስ እየመጣበት ያለው ግን የጎጃም ዐማራው ነው። ይህን ፕሮጀክት ያደናቅፋሉ የተባሉ የጎጃም ዐማራ ፋኖዎች ሁላችሁ እንደምታውቁት እየተረሸኑም ዘወር እየተደረጉም ነው። ለምሳሌ የቅርብ ጊዜው አርበኛ ዮሐንስ ከጀርመን ራዲዮው ጋዜጠኛ ጋር ጠንካራ የተባለ ቃለ መጠየቅ ካደረገ በኋላ ስለ አገው ሸንጎ የሰጠው አስተያየት ከባድ ስለነበር በሴራ እንዲወገድ ተደርጓል። ነገርየው ከባድ ነው።
"…እዚህ ላይ ስለ ጎንደሩ ክፍል ስለ ስኳዱ አንድ ሀቅ ልንገራችሁ። ይህ ክንፍ እያንዳንዷን የፖለቲካ ሂደት በጥንቃቄ እየገመገመ ነው የሚንቀሳቀሰው። ወልቃይት ያለው የትግሬ ዲቃላው ስኳድ ጎንደርን እንደ ጋሻ በመጠቀም ራሱ ተቃዋሚውን አብን፣ የገዢ ፓርቲውም ብአዴን ብልፅግና አንድ በመሆን፣ ፋኖም ውስጥ በፋፍዴን በኩል በመወከል የአብይ አህመድን የብልፅግና አካሄደን በሚገባ ገምግሟል። ኡጋንዳና አሜሪካ ያለውም፣ እስራኤልና አዲስ አበባም ያለው የጎንደር አሁን ላይ የደረሱበት የደረሱት ድምዳሜ የጎጃም ዐማራው ራሱን እያዳነ አለመሆኑንም ነው። ይሄን በሚገባ ገምግመው ተረድተውታል። እንበልና አይቀሬው የክልል ጉዳይ ቢመጣ አሁን የጎጃሙ ዐማራ በአገው ሸንጎና በወያኔ ወኪሎች ተጠርንፎ ስለደቀቀ ስኳድ ጣናና ባሕርዳርን ያካተተ ሙሉ የጎንደር ክፍለ ሀገርን መሥርቼ በኃይልም አስከብሬ በመውጣት ክልል መሆን አለብኝ ብሎ ነው እየሠራ የሚገኘው። እነ አያሌው መንበር የአቡነ ሀራ ገዳም የጎንደር ነው። ጣና የደንቢያ ግዛት ነው ብለው ጣና ቲቪ ብለው ለነቆራ የመጡ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። በጥናት ነው። ስለገባቸው ነው ጎጃሞችም ጎርጎራ ቴቪ ብለው ዊኒጥ ዊኒጥ ለማለት የሚሞክሩት። ለዚህም ቅማንትን፣ እነአብይና የህወሓቱ ክንፍ ጋር ለመነካካት ቢሞክሩም ለጊዜው አልሆነም። በዋናነት አብይ እዚህኛው ላይ አሁን ትኩረት ማድረግ አልፈለገም። እንዲያው እንደ አጋዥ እየተጠቀመባቸው ነው ያለው። በመሃል ትግሬንም ትንሽ ደቁሶ ያቆሰላቸውንም ለቅሞ ገዳድሎ ለመምጣት ስለሚፈልግ ጎንደሬዎቹን ለጊዜው አሞሌ ጨው እያላሰ፣ በሚስቱ በኩል አማቾቹን በረጅም ገመድ አስሮ እንዲፈነጩ እያደረገ ነው። ይሄ ግን ለጊዜው ነው እንጂ አረመኔው አቢይ ዕድሜ ሰጥቶት ከቆየ የሌሎች ሲሳካና በፈለገው መንገድ ሲጠቃለል የጎንደር ዐማራን ልክ እንደ ጎጃም ዐማራ አጣብቂኝ ውስጥ አስገብቶ ይጨፈልቀዋል። ከዚያ ሙሉ ጎንደርን በፖለቲካው ቅማንት ያስወርሩታል። እንዲህ ነው እየተጓዙ ያሉት። አሁን ጎንደር ላይ እድሳት ምናምን እንቶ ፈንቶ የጎንደር ዐማራን ማለዘቢያ ነው። ቅማንቱንም ተው ቆይ ተብሏል። …👇 ③ ✍✍✍
👆④✍✍✍ …
"…በአጠቃላይ የዐማራ ፋኖ አንድ ሁኖ አቅም ካልፈጠረና አሁን ባለበት ከቆየ ምን አልባትም በታሪክ ለሕዝቤ እታገላለሁ ብሎ ሕዝቡን ያስበላና የጠላትን ዓላማ በከፍተኛ ሁኔታ አፍጥኖ ያሳካ ታሪካዊ ኃይል ሁኖ በታሪክ የፋኖነትን ስም፣ ክብር፣ ዓላማና ዝና ጠልሽቶ፣ ተዋርዶ በጥልቅ ጉድጓድ ቀብሮት ያልፋል። ጎንደር እስከ አሁን አንድ አልሆነም። ምክንያቱም ገና ስላልጠራ። እኒህ አሁን ዘመነ እስክንድር እያሉ ለዚህ ሁሉ መከራ ዐማራን የዳረጉት ግለሰቦችም አሟሟታቸው የውሻ ይሆናል። ስማቸውም በዐማራ ሕዝብ ውስጥ እንደ ይሁዳነት ሁኖ ማንም እንዳይጠራበት የክህደት ምልክት ይሆናል። ዛሬ ዐማራን ወደ