አንድነት ማምጣት ያልፈለጉ የጠላት ቅጥረኛ ሆነው በዐማራ ካባ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ የልጅ ልጆቻቸው፣ ዘር ማንዘራቸው በሙሉ የውርደት ካባ፣ የኀዘን ማቅ ይለብሳል። ዘመነ፣ ባዬ፣ ሀብቴ፣ ደረጄ፣ አስረስ፣ ዝናቡ፣ ማንችሎት፣ ምሬ፣ ማስረሻ፣ ሙሀባው፣ እስክንድር፣ መከታው፣ ደሳለኝ በለው ማን ሁሉም በታሪክ ተወቃሽም፣ ተጠያቂም ይሆናሉ። እነርሱ ብቻ አይደሉም እኔንም ጨምሮ አሁን እየደከምኩ ካለሁት ድካም በበለጠ ደክሜ እስከምችለው ጥግ ድረስ ቃል በገባሁት መሠረት ካልተንቀሳቀስኩ፣ ቀራንዮ ሳልደርስ መንገድ ላይ ከፌርማታው ከወረድኩ ዘመድኩን የሚለው ስሜ በይሁዳነት፣ በዲያብሎስነት መጻፉ አይቀርም። ይሄ ደግሞ ጊዜው ደግሞ ሩቅ አይሆንም። በቅዱሱ የዐማራ ትግል ላይ መሳሳት ከባድ ዋጋ ነው የሚያስከፍለው። ፍጻሜዬን እንዲያሳምረው አብዝታችሁም ጸልዩልኝ። አንድነቱን ጎትተው ዐማራን ለጥቃት፣ ለውርደት፣ ለድህነት ምክንያት ሆነው የዳረጉ ሁሉ እገሌ ከእገሌ የለም በነፍስ በሥጋም ይጠየቃሉ። ዛሬ ላይ በሚዲያው ዘርፍ ለከርሳቸው ሲሉ፣ ልጆቻቸውን በዐማራ ሞት ነግደው የሚያሳድጉ፣ ነውረኛ ጋዜጠኞች፣ አክቲቪስቶች፣ ቲክታከሮችም ሆኑ የፖለቲካ ኃይሎችም የሚዋረዱበት ቀን ሩቅ አይደለም። ሰሚ አገኘሁ አላገኘሁ እኔ የህሊና እረፍትና እርካታ ሰላምም በታሪክም በእግዚአብሔርም ፊት የተጠያቂነት ስሜት እንዳይሰማኝ አድርጌ እየደከምኩ ስለሆነ እረፍት ነው የሚሰማኝ። እውነትን ተንፍሼ በሰላም ነው የምተኛው። የማንቀላፋውም።
"…የዐማራ ሕዝብ አሁን ስቃይ ላይ ነው። ግን ይህ ስቃይ ከክብሩና ከማንነቱ እንደማይበልጥ ስለሚረዳ ከገበሬ እስከ ተማርኩ ነኝ ባይ ጥርሱን ነክሶት ችሎ እየኖረ ነው። ስቃዩ ደግሞ በገዢው የኦሮሙማው አገዛዝ ብቻ አይደለም ለአንተ ነው እየታገልኩልህ ያሉት በሚሉትና በስሙ ምለው በሚገዘቱት ከአብራኩ በወጡት ልጆቹ ጭምር ነው። ገበሬው በክረምት ባይኖረው እንኳ በሬውን፣ ፍየሉንና ላሙን ሽጦ እየሸመተ ከልጆቹ እኩል ፋኖን ቀልቧል። አሁንም እየቀለበ ነው። ፋኖዎች ዝናብ ሲመጣባቸው በለሊት ሳይቀር ቤቱን እየከፈተ ኑ ግቡ እያለ እያስጠለለ ኖሯል። በገዢው ኃይል እየተደበደበ በየት በኩል አለፉ ሲባል በቀኝ ከሄዱ በግራ፣ በግራ ከሄዱ በቀኝ እንዲያም ሲል ደግሞ እነሱ ደፈጣ እንዲጥሉ እየተነጋገረ ጠላትን ወስዶ እየማገደም ታግሏል፤ እየታገለም ነው። ይህን የሚያደርገው ሁሉም ነገር ከክብሩ እንዳማይበልጥ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ነው። የእኔ ዘመን የዐማራ ትውልድ ግን ክብርን አያውቀው ይሆናል። ለዚህ ነው ሦስት ሺ
ብር ተቀብሎ የፋኖ የጦር መሪን ለማስገደል ዐማራ ሆኖ በሆዱ የሚወድቀው። እነሱ ግን ከክብር የበለጠ አንዳች ነገር እንደሌለም ያውቃሉ። ኦሮሙማው በብራኑ ጁላ በኩል እንኳን ትጥቁን የዐማራውን ሱሪውን አስፈተዋለሁ ያለ ዕለት ነው በክብሩ እንደተመጣበት የተረደው። አየር መንገድ ፍተሻ ላይ ቀበቶ አውልቁ ሲባል ሞቼ ነው ቆሜ በሕይወት እያለሁማ ቀበቶዬን አላወልቅም የሚል ማኅበረሰብ መሳሪያህን ፍታ ስባል ነው አሁንስ በዛ ብሎ ለክብሩ የተነሣው። ነገር ግን ክብር ምን እንደሆነ በማያውቁ ጎረምሳ፣ ዱርዬ፣ ከየመናሃሪያው ከጫኝና አውራጅነር፣ ከመንደር ፊልም ቤትና መጠጥ ቤት ተግበስብሶ ጫካ የገባው ሆዳም ኃይል ለጊዜው ሚዛን ደፋና ወሳኝ ኃይል እየሆነ ስለመጣ የዐማራን ክብር በሆድ፣ በሥልጣንና በብር ለወጠው። መስተካከሉ ግን አይቀርም።
"…ወደ ቀጣዩ ሰሞነኛ የዐማራ ፋኖ በጎጃም የእነ አስረስ መዓረይ ቲያትር እንምጣ። እኔም በዘመዴ ሚዲያ መወጠሬን ያየው አስረስ መዓረይ ሰሞኑን በተገኘው ሚዲያ ላይ ሁላ እየቀረበ የፖለቲካ ካፒታሉን ለመገንባት ሲላላጥ እያየሁት ነው። በተለይ ቀዌው እስክንድር ነጋ በዐማራ ቦለጢቃ ውስጥ በጊዜ ፈንጂ ረግጦ ብትንትኑ በመውጣቱና እንደማይጠቅም የተረዳው የውጭና የውስጥ ኃይሉ በእስክንድር ነጋ ፖለቲካዊ ሞት እስክንድርን በከሃዲው ፀረ ዐማራ አንድነት በአፍቃሬ ወያኔው የብአዴን ፈረስ የስም ግንባታ ላይ ተጠምደው ከርመዋል። የጎጃም ዐማራ ፋኖ በተፈጠረበት ውስጣዊ መነቃቃት ምክንያት እነ አስረስ መዓረይ ጥያቄ ሲበዛባቸው ጊዜ ከምዕራብ ጎጃም ወደ አባይ ሸለቆአቸው መመለስ ጀምረዋል። በተለይ በአርበኛ ዘመነ ካሤ የፋይናንሱን ክፍል ከማንችሎት ለእኔ ይሰጠኛል ብሎ ይጠብቅ የነበረው የግንቦት ሰባት የብአዴን ቅጥረኛው፣ ዘመነ ካሤን አሳልፎ ሰጥቶ በወኅኒ ያከረመው መሰሪው ጥላሁን አበጀ ምንም ዓይነት ሥልጣን ሥላላገኘ ቆሽቱ እርር ብሎ ወደ ሸበል በረንታው ጥሎት ወደ ሄደው፣ አክስሮት፣፣ አውድሞት ወደሄደው አባይ ሸለቆው ብርጌዱ ዓይኑን በጨው አጥቦ ተመልሷል። ጨዋታው አሁን ነው የሚጀመረው። ግመል ሰርቆ አገንቦሶ አይሆንም እና በሰበር ዜና የማይሸፈን ከባድ ቀውስ አሁን ነው የሚፈጠረው። የምዕራብ ጎጃምና በተለይ የምሥራቅ ጎጃም የተዋሕዶ ልጆች ከአገው የተዋሕዶ ልጆች ጋር ማበርና የምሥራቁን የቅባቴዎቹን መርዘኛ አካሄድ እየተረዱ መጥተው ጓ ማለት መጀመር አስደንግጧቸዋል። አሁን ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ እንደማየው ከሆነ ሠራዊቱ ለእነ አስረስ መዓረይ እንደ ድሮው ጠብ እርግፍ ማለት ሁላ ትቷል። እንዲየውም ለብቻው ትናንሽ አንጇ ሁላ ተፈጥሯል። እነ አስረስ መዓረይን ፀረ ዐማራ አንድነት ኃይል፣ ባንዳ ማድረግ ሁላ ተጀምሯል። ስለዚህ እነ መዓረይ ወደ ቀደመው መሰሪ ሤራቸው መመለስ ጀምረዋል። እዚህ ላይ መዝግቡልኝ። አስረስ መዓረይ፣ እስክንድር ነጋ፣ ማስረሻ ሰጤና ጥላሁን አበጀ አንድም ቀን ተጣልተው አያውቁም። በጥበብ የተጣሉ መስለው ነው እየተናበቡ ሥራቸውን የሚሠሩት። 👇 ④ ✍✍✍
👆⑤ ✍✍✍ "…በቀጣይ በጎጃም በቅርቡ ምንድነው ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው። የእነ አስረስ መዓረይ፣ የማስረሻ ሰጤና የጥላሁን አበጀ የጋራ ግንባር እንደ አሜባ ሦስት ቦታ ተከፍሎ የጎጃም ዐማራን ቦለጢቃ ያውከዋል። በቀደም ትዊተር ስፔስ ላይ ማስረሻ ሰጤ ሲናገር ልብ ብላችሁ ሰምታችሁት ከሆነ ማስረሻ ፈርጠም ብሎ ጎጃም ውስጥ 3 አደረጃጀት ነው ያለው ነው ያለው። አንደኛው ሕዝባዊ ድርጅት ሲሆን ሁለተኛው በዘመነ ካሴ የሚመራው የዐማራ ፋኖ በጎጃም እንዲሁም ከሁለቱም ያልሆነ ብርጌድና ክፍለጦር አለ ብሎ ነው የተናገረው። የማስረሻ ንግግርም በአጋጣሚ የተነገረ ወይ ደግሞ ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ የተነገረም አይደለም። በመሰሪዎቹ ፀረ ዐማራ ፋኖ በጎጃሞቹ አስረስ መዓረይና በጥላሁን አበጀ በደንብ ታቅዶበትና ታስቦበት ከማስረሻ ጋር በመናበብ የተነገረ ነው። ለዚህም ማሳያ ከላይ ነካ እንዳደረግኩላችሁ ባለፈው ሳምንት የዐማራ ፋኖ በጎጃም የፋይናንስ ክፍል መሾሙን ተከትሎ ጥላሁን አበጀ በፌስቡክ ገጹ ላይ ንዴቱን፣ ብስጭቱን እሳት እየተፋ ሁላ ጭምር ሲገልጽ ነበር። ምክንያቱም የሕዝብ ግንኙነቱንም ሆነ የፋይናንስ ዘርፉን የአስረስ መዓረይ ቡድን በጅምላ መቆጣጠር በመፈለጉ ምክንያት ያ ባለመሳካቱ ጭምር ነው። አሁን አስረስ መዓረይ ጥላሁን አበጀ እንዲያምፅና ድርጅቱም፣ ተቋሙም መርህ እንደሌለው አድርጎ አዋርዶና የተበሳጨ መስሎ ቀድመው ወደ አዘጋጁት ተጠባቂ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ከፋፍሎ የማዳከሙን ሴራ ወደመጀመር ለመግባት ሰበብ እየፈለገ መሆኑን እያሳየ መሆኑ ነው። በማርሸት ፀሐዩ ተፈርሞ የወጣው የአመራሮች የሚዲያ ላይ ሥነ ምግባር መጣስ እርምጃ እንደሚያስወስድ መመሪያ ቢወጣም በቤተሰብ የተጠረነፈው የዐማራ ፋኖ በጎጃም የጥላሁን አበጀን ጋጠወጥ ጥሰት ለማስቆም አልተቻለውም። በጥላሁን የፌስቡክ ኮመንት ሥር ምስኪን የጎጃም ዐማሮች በንዴት አንተ ሰው ለድርጅቱ፣ ለተቋሙ ሕግና ደንብ