መረጃ አራት…
አዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ የሚገኘው የኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት ተማሪዎች 129ኛውን የዓድዋን በዓል ለማክበር በተዘጋጁበት ወቅት የአብይ አህመድ ፖሊሶች ትምህርት ቤቱን ከበው በዓሉ እንዳይከበር አስተጓጉለው የትምህርት ቤቱን ዳይሬክተር፣ ሠራተኞችና የተወሰኑ ተማሪዎችን በፓትሮል ጭነው ወስደዋቸው እንደነበር ሰማነ። ወደ ዘብጥያ የተወሰዱት የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር፣ ተወሰኑ የአስተዳደር ሠራተኞችና ተማሪዎች የዚያኑ ዕለት ማታ ከብዙ ስድብ፣ ጉሸማና ማዋረድ በኋላ ሁለተኛ አይለምደንም ብለው በወረቀት ላይ አስፈርመው እንደለቀቋቸውም ሰማነነ።
"…ኢትዮጵያኑ የዓድዋ በዓል አክባሪዎች በፈረሙት ወረቀትም ላይ "የፅንፈኛው መጠቀሚያ፣ የፅንፈኛው አጀንዳ ተቀባይ፣ የፅንፈኛው ዓላማ ምናምን የሚል በግሳግንስ የተሞላ የካድሬ ጽሑፍ ላይ እንደሆነና ሁለተኛ እንዲህ ዓይነት በዓል እናከብራለን ብላችሁ ብትሞክሩ በትምህርት ቤቱ ላይ ለሚፈጠሩና ለሚደርሱ ነገሮች ሁሉ ሓላፊነት እንደሚወስዱ አስገድደው አስፈርመው እንደለቀቋቸውና በተጨማሪም ተማሪዎች ወደ ቤት ሲሄዱም የሀበሻ ነጭ ልብስ ለብሰው ከታዩ እንደሚታሰሩ የኦሮሙማው ፎሊሶች እየዛቱ ሲናገሩ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች የደህና ቤተሰብ ልጆች ስለሆኑ እንዲህ ያለ ነገር ዓይተው ስለማያውቁ በጣም ተጨናንቀው እንደ ነበርም ሰማነ።
"…እውነት ከሆነ ግን በቃ ዕድሜ ለአስረስ መዓረይ በዓድዋና በምኒልክ ላይ ኦሮሙማው አምርሯል ማለት ነው።
• ወይ ባልቻ አባ ነፍሶ ተብሎ ይሞከር ይሆን እንዴ?