አቢይ ወጣቱን እያስጨረሰው ነው
"…ይሄ የሞተው፣ ሞቶም የተገላገለው ነው። ከሰሞኑ በርከት ያለ ቁስለኛ ወደ ባህርዳር ሰሜን ምዕራብ ዕዝ እየጎረፈ ነው። የድሮው የእነ ሻለቃ ዝናቡ አስደማሚ የድል መንፈስ እየተመለሰ ነው። ለቁስለኛ ማረፊያ ጠፍቷል። አዲስ አበባ ለመላክ ፕሮግራም ይዘው የነበረ ቢሆንም የተለየ ግዳጅ ስላለ አይቻልም ተብለናል። መድኀኒት እጥረት አለ። በጣም ተስፋ የሌላቸው እዚያው እየተሸኙ ነው። ይሄ በእንዲህ እያለ እንደገና ይኸው አዲስ ገቢ፣ አዲስ ሟች፣ አዲስ ኃይል፣ በአየር መንገዱ፣ በአንቶኖቭ እና በሔሊኮፕተር እንዲሁም በአይሱዙ ቅጥቅጥ ሁላ እንደ ጉድ እየገባ ነው።
"…ለመረጃ የሚደለል እንኳን ባንዳ ነው አሁን ላይ ያጣነው። የፋኖ ወታደራዊ ክፍል በጥብቅ ወታደራዊ ዲሲፒሊን ተመርቶ ነው በምስጢር አቅዶ፣ በምስጢር ዶፉን ያወረደብን። ሰራዊቱ ደንግጧል። መልክአ ምድሩም ለፋኖ የተመቸ ነው። ሕዝቡም ከፋኖ ጋር ነው። ወታደሩም እየከዳ ነው። በእውነት ከባድ መብረቃዊ ጥቃት ነው በአንድ ጊዜ በአራቱም ግዛት የተፈጸመብን፣ ለወትሮው መረጃ የሚሰጡን ሁላ ዛሬ ምንም፣ ጭጭ ነው ያሉብን።
"…መንግሥት በዐማራ ክልል የሚሞትበትን ሠራዊት ቁጥር መናገር አይፈልግም። ነገር ግን የዐማራ ምድር ድምፁን አጥፍቶ ሠራዊቱን አስምጦ ጨረሰብን። ምን እንደሚሻል አናውቅም። አሁን ደግሞ ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚመጡ ሰዎችን ኦሮሞዎቹ ሱሉልታና ሰላሌ ላይ ማገታቸው፣ አግተውም 1.5 ሚልዮን ብር መጠየቃቸው የሌለ ዐማራውን አንድ አድርጎ በአንድ ላይ አቁሞታል።
• የደቡብ እና የኦሮሞ ወጣት በማያውቀው ክልል አለቀ።
አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ
ለብልቦ፣ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ።
• ዐማራ ራስን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለውም።