የአንድ ሳምንት ውጤት…
• ETHIOPIA ~ 1ኛ
"…የዘመድ ቴቪ ዌብሳይት አዲስ ነው። ነገር ግን እንደ አዲስነቱ አይደለምእየተጎበኘ ያለው። ይሄንን ደግሞ የዘመድ የአይቲ ግሩፑ ራሱ ተደንቆበታል። የደረጀ፣ የቆየ፣ የከረመ እስኪመስል ድረስ ነው እየተጎበኘ ያለው። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…የዘመድ ሳታላይት መስመሩም አንድ ቦታ ላይ አልረጋም። ትክክለኛውንና አስተማማኝ ቋሚ መስመሩን እስክናገኝ ድረስ ትንሽ ወጣ ገባ ማለታችን አይቀሬ ነው። የአይቲ ግሩፑ የጀመረውን ሥራ ሲጨርስና የቋሚ ደጋፊ አባላቱን ቁጥር ጨምረን ከፍ ስናደርገው በሁለት የሳታላይት መስመሮች ሁላ ልናስተላልፍ እንችላለን። ማን ያውቃል ፈጣሪ ካገዘን የራሳችንን የሳታላይት መስመርስ ልንገነባም እንችል ይሆናል። ነዝግቡልኝ።
"…ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ፣ ራምብል፣ ቲክቶክና ትዊተር ላይ እንኳ ሳንሳተፍ እስከአሁን በዌብሳይታችን ብቻ በአንድ ሳምንት በዓለም ላይ ካሉ ሀገራት በ98 ሀገራት ውስጥ ተመልካች፣ የሚጎበኘን አግኝተናል። ልብ በሉ በአንድ ሳምንት ውስጥ ነው ይሄ የሆነው።
• የተመልካች ሀገር ብዛት = 98
• የተመልካች ሕዝብ ብዛት = 1,023,406 (አንድ ሚሉየን ሃያ ሦስት ሺ አራት መቶ ስድስት ነው። ይሄ የዛሬው ሳይካተት እስከ ትናንት ምሽት ድረስ የሚያሳየን ነው።
• አዳዲስ መርሀ ግብር አቅራቢዎችም መንገድ ላይ ናቸው። እነ ሔኖክ የሺጥላም ከተፍ ብለዋል። ሌሎችም ከደጅ በራፋችን ላይ ቆመዋል። ዘመድ ቴቪ ውሎ ሲያድር ተመራጭነቱ እጅግ ከፍ ይላል።
• እግዚአብሔር ይመስገን።