አንዳንድ እውነታዎች ⤵️
➪ ሊቨርፑል በዚህ የውድድር አመት ከሜዳ ውጪ ጨዋታ ያልተሸነፈ ብቸኛው ክለብ ነው (9 አሸነፈ 5 አቻ )
➪ ማንችስተር ሲቲዎች ካለፋት 5 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ብቻ ነው ።
( 5 ጨዋታ , 2 አሸነፋ , 3 ተሸነፉ )
➪ ሊቨርፑሎች ካለፋት 5 ጨዋታዎች የተሸነፉት በ አንዱ ብቻ ነው ።
( 5 ጨዋታ , 2 አሸነፉ , 2 አቻ ወጡ , 1 ተሸነፉ )
ከቅድመ ዳሰሳዎቹ ጋር እኔ @Besufkad9 (#besufkad9) ነበርኩኝ
🟣 መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ ! 🔴