የቡድን ዜና በሊቨርፑል ቤት ፦
➪ ጆ ጎሜዝ ዛሬም በጉዳት ምክንያት ጨዋታው የሚያመልጠው አንደኛው የሊቨርፑል ተጫዋች ነው ።
➪ ኮዲ ጋክፖ አጠራጣሪ የሆነ ጉዳት አጋጥሞታል የመሰለፉ ነገር አጠራጣሪ ነው።
➪ ታይለር ሞርተን ሌላኛው በሊቨርፑል በኩል በጉዳት የማይሰለፍ ተጫዋች ነው ።
ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች :-
❌ ጆ ጎሜዝ
⏳ኮዲ ጋክፖ
❌ታይለር ሞርተን
የቡድን ዜና በሲቲ ቤት :-
➪ የባላንዶር አሸናፊው ሮድሪ በሲቲ በኩል የማይሰለፍ ተጫዋች ነው ።
➪ ማኑኤል አካንጂ በጉዳት ምክንያት ሌላኛው የማይሰለፍ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ነው ።
➪ ኦስካር ቦብ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ የማይሰለፍ ሌላኛው የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች ነው ።
ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች:-
❌ ሮድሪ
❌ አካንጂ
❌ ኦስካር ቦብ
#ይቀጥላል