ዓሹራ..
ዓሹራ ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?
ኢስላም ውስጥ በየጊዜው ሙናሰባቶች(አጋጣሚዎች) አሉ። ውስጣቸው ትልልቅ አስተምህሮዎች ያዘሉ.. ብዙ ዒብራዎች ያሏቸው.. ትሩፍቶቻቸው የበዙ አጋጣሚዎች ኢስላም ውስጥ በሽ ናቸው። እነዚህ ሙናሰባቶች እርስ በርስ ያላቸው ትስስር.. ሄዶ ሄዶ ሁሉንም የሚያገናኛቸው መስመር አንድነትና ታላቅነት የዲኑን ውበት የሚያጎላና የትኛውንም ሰው የሚማርክ እንደሆነ ማስተዋል ይቻላል።
የረመዳን ወር፣ የዙል ሂጃ ወር፣ የሙሃረም ወር ፣ የረቢእ ወር.. ሌሎቹም ውስጥ የተለያዮ ድንጋጌዎችና ትምህርቶችን ባዘሉ አጋጣሚዎች የተሞሉ ናቸው።
ያለንበት የሙሃረም ወር ብዙ significant የሆኑ ነገሮች የተፈፀመበት ወር ነው። ከነዛ መሃከል የዓሹራ ቀን አንዱ ነው። ዓሹራ ነብየላህ ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም)ና ህዝቦቻቸው ከፊርዓውን ዘግናኝ አገዛዝ ነፃ የሆኑበት ቀን ነው።
ነቢየላህ ሙሳ ( ዓ.ሰ) ድንገት አይደለም ባህሩ ለሁለት ተሰንጥቆ ድል ያደረጉት። ወይም የአላህ ተኣምር ድንገት አይደለም የመጣቸው።
አላህ ፊርኣዉንን ሊያጠፋ ሲሻ ብዙ ዓመታትን የሚፈጅና ፅናትን የሚፈትን ትግል ውስጥ እንዲያልፉ አርጎ ነበር ለሙሳ (ዓ.ሰ) ኑቡዋ የሰጣቸው። የሚገርመው ፊርኣውን ከቤተ እስራኤላውያን የሚወለድ ልጅ ከንግስናው እንደሚያሰናብተው ትንቢት ከደረሰው ግዜ ጀምሮ ሴቶችን እየተወ ወንዶች ልጆችን ገና ከመወለዳቸው ይገ*ድል ነበር። በኃላ አንድ አመት እያለፈ ቀጣይ አመት ላይ የሚወለዱትን መግ*ደል ጀመረ። አላህዬ የሻውን የሚያደርገው ጌታ ሙሳ(ዓ.ሰ) ልጆች በሚገደሉበት ዓመት ነበር እንዲወለዱ አደረገ ። እሱ ብቻ ዓይደለም ገና ጡት ሳይጥል በሰንዱቅ ሆኖ ጎጆው እንዲገባ ብሎም ፊርኣውን ቤት ውስጥ እንዲያድግ የርሱ መሻት ሆነ። አላህ ሲሻ ለምን ? እንዴት? ብሎ ነገር የለም። ሎጂክ የለ ዩኒቨርሳል ህግ .. አላህ ወሰነ ..ሆነ።
«የፈርዖን ቤተሰቦችም (መጨረሻው) ለእነርሱ ጠላት ኃዘንም ይሆን ዘንድ አነሱት።» ቀሰስ: 8
ፈርዖን ሙሳን ለማንሳትና ለማሳደግ የመጨረሻው ሰው ነበር.. አላህ ስለሻው ብቻ ግን ማይመስል ነገር ነበር የሆነው..
መቼም እንደዚህ አይነት ተድቢር የትም አይተህ አታውቅም ☺️
«ባንተ ላይም ከእኔ የኾነን መወደድ ጣልኩብህ። (ልትወደድና) በእኔም ጥበቃ ታድግ ዘንድ። » ጣሃ ፥ 39 እንግዲህ በአላህ ጥበቃ ስር ያደገ ሰው ለምን ዓይነት ተልእኮ እንደታጨ ማሰብ ነው ። ስለዚህም ሙሳ (ዓ.ሰ) ፊርኣውንን ድል ያደረጉት ገና ሲወለዱ ነው ማለት ይቻላል። ፊርኣውን ካለማወቁ ጋ ጠላቱን ቤቱ ሲያስገባ ጌሙን ተበልቷል። ቀሪው ሁሉም ፕሮሰስ ነበር።
እዚህ ጋ አንዴ ቆም እንበልና አላህዬ ያላቃቸውን ሰዎች(ኻሰተን አንቢያኦችን) በተለያየ መውቂፍ ውስጥ እንዴት እንደሚንከባከባቸው፣ እንዴት ተርቢያ እንደሚያደርጋቸው፣ ከፈተናም ጋ ቢሆን ልባቸው በሚሰበርበት ወቅት እንዴት ልባቸውን እንደሚጠግነው ልብ ብላችኃል?
የሙሳ (ዓ.ሰ) ታሪክ ቁርኣን በሰፊው ከዳሰሳቸው ታሪኮች ውስጥ ነው። ፊርኣውንም ቁርኣን ውስጥ በሰፊው የተዳሰሰ የመጥፎ ማሳያ የሆነ ሰው ነው። ሙሳ (ዓ.ሰ) "ከሊሙላህ" የተባሉ አላህን ያናገሩ ታላቅ ነብይ ናቸው .. ፊርኣውን ደሞ የአላህን ስልጣን ለመገዳደር የሞከረ ደፋርና በእብሪት ድንበር ያለፈ ሰው ነበር። እንድንወስድ የተፈለገ ትምህርት ባይኖር በዛ ልክ አላህ ቦታ ባልሰጠው ነበር። ሙሳ (ዓ.ሰ) ከአላህ መልእክተኞች አንዱ ብቻ አልነበሩም ። ፊርኣውንም ተራ አንባገነንና በዳይ ሰው ብቻ አልነበረም።
በሙሳ እናት ተወኩል ውስጥ እንማራለን። ፊርኣውን ቤት ከገቡበት ተኣምራዊ ክስተት ሚገርም አቂዳ እንማራለን። እዛ ካሳለፉት ኑሮና የህዝባቸውን ሰቆቃና በደል ከታገሉበት ታሪክ ብዙ ምንወስዳቸው ነገሮች አሉ። በህይወታቸው ከገጠማቸው ፈተና (ሰው መግ*ደል) ብሎም የስደት ታሪካቸው ብዙ እንማራለን። ከኑቡዋቸው ጅማሮና ሂደት ብዙዙ እንማራለን ( በተለይ የደእዋን መርሃላ፣ ሱሉክ፣ ቋንቋና ሌላም) .. ከፊርኣውን እብሪትና ትእቢትም ብዙ እንማራለን። የአላህ ትእግስትና ቻይነት ምን ድረስ እንደሆነ እናይበታለን። ከሳሂሮቹ ኢማን የተውሂድን ኃይልና የእምነትን አቅም እንማራለን ..
የሙሳ(ዓ.ሰ) ታሪክ በትምህርቶች የታጀበ ነው። ሱረቱል ቀሰስና ጠሃን አዘውትሮ የሚያነብና ከመልእክቱ የተቀራረበ ሰው ብዙ ይማራል። ራሱን ለማነፅ ብዙ አይቸገርም።
የአላህ መልእክተኛ የአሹራ ቀንን ለማሰብ « እኛ ከናንተ ለሙሳ ቅርብ ነን። በሙሳ እኛ ከናንተ የተገባን ነን» ሲሉ ከነዚህና ከመሰል ጉዳዮች ጋር በጥልቁ ስለምንቆራኝ ነው። የሙሳና የተከታዮቻቸው ሲፋ ለአማኞች ሲፋ የቀረበ ስለሆነ ነው። « ቀጥተኛውን መንገድ ምራን» « በጎ የዋልክላቸውን ሰዎች መንገድ» ብለን የሙሳን መሰል ነብያቶችን መንገድ እንዲመራን አላህን የምንጠይቀው እኛ ስለሆንን ነው። ሙሳ እጅ የሰጡ ሙስሊም ስለነበሩ ነው ። ፊርኣውንና ሰራዊቱ ከኃላ ባህሩ ደሞ ከፊት ሆኖ በሁለት አጣብቂኝ ውስጥ ባሉበት ወቅት « ተያዝን! አለቀልን» ሲሏቸው
"(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» ሹዓራእ፥ 62 ይህንን ያሉት ሙሳ (ዓ.ሰ) በእምነት የሚቀርቡትና አንድ የሚሆኑት ቁረይሾችኮ ደረሱብን ሲባሉ « አትዘን! አላህ ከኛ ጋር ነው።» ካሉት የኛው ነብይ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጋር ስለሆነ ነው።
ፊርኣውን ደሞ በግብር የሚመስለው በዳዮችንና ከሃዲዎችን ነው። አላህን የማይፈሩ የህፃናት ነፍስ ቀርጣፊዎች የሆኑት አይሁዶች አባታቸው ነው ፊርኣውን። ቁድዋቸው ነው ፊርኣውን። ፅዮናውያን ፈለስጢን ላይ የሚሰሩትን ግፍ ለመስራት ፊርኣውን መሆንን ይጠይቃል። ፊርኣውንን የያዘው ስልጣንን የማጣት ፍርኃት ልጅ የተባለን በሙሉ እንዲ*ገል እንዳደረገው ሁሉ ፅዮናውያኑንም
«ነገ አድገው ይታገሉናል፣ ከአገራቸውም ያባሩናል » የሚለው ስጋት ፅዮናውያኑን ያለ ርኃራሄ የዘር ጭፍ*ጨፋ ለአመታት እንዲከዉኑት አርጓቸዋል። ከዛ ሁሉ ትግልና ፈተና በኃላ ፈርኦንና ጀሌዎቹን በውሃ ጠራርጎ ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያደረገ አላህ ፈለስጢንን ነፃ እንደሚያወጣት አንጠራጠርም። ዟሊምን የሚታገል ድል ያደረገው ፍርኃትን ገፎ መታገል የጀመረ ቀን ነውና አሹራን የፊታችን ማክሰኞ ስንፆም የፈለስጢንን የትግል ድል እያሰብን ነው ኢን ሻ አላህ 😊♥️ ዓሹራ..