ባንካችን ከኅዳር 06 እስከ ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው እና በሰዲቅ-ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ ባዘጋጀው ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄ ወር ደንበኞቹን በልዩ ሁኔታ እያስተናገደ ይገኛል፡፡
የሸሪዓውን መርህ መሰረት አድርገው ከተዘጋጁት በርካታ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች መካከል ባንካችን “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።
ዛሬውኑ የሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking