🎁አዲስ ሙሓደራ በአማሪኛ🎁
🔊ተውሂድ እና ሰላት
ክፍል ሶስት
🔄በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በዶበና ኢንሴኖ ቀበሌ በመስጅድ ሰላም የተደረገ ውብ ሙሓደራ
⚪️በውስጡም ስለ ተውሂድ ምንነት በሰፊው ተብራርቷል ስለ ሽርክ በሀገራችን የሚመለኩ ዋና ዋናዎቹ አልከሶ ፣ አብሬት፣ ቃጥባሬ፣አብድልቃድር ጀይላኒ ፣ ዓኒይ ዳኒይ... ወዘተ ስማቸው እየተጠራ ለዑማው ተገልፆበታል
⚪️ስለ ሰላት ትልቅነት ስለ ጀመዓ ሰላት ትሩፋት
⚪️ስለ ጫት (አረንጓዴዋ ማስቲካ) በአካል በንብረት እና በማህበረሰብ የሚያመጣው ጉዳት
🎙በታላቁ ዓሊም አቡ አብዱልሀሊም ሸይክ አብዱልሀሚድ ኢብን ያሲን ቢን ሀሰን አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላሁ ተዓላ
📆መስከረም 12 * 2017
📆ረቢዕ አል-አወል 19*1446 ه
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል
👇👇👇
https://t.me/abdul_fettah
https://t.me/abdul_fettah
ውብ ልዩ እና ጣፋጭ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ሙሓደራ በተለይም በአካል መሳተፍ እና live መከታተል ያልቻለ