✨የጥፋት መሰረት የሆኑ ሁለቱ ታላላቅ ብክነቶች የቀልብ መባከንና የግዜ መባከን ናቸው።
የቀልብ መባከን የሚባለው ከአኼራ ህይወት ይልቅ የዱንያን ህይወት መምረጥ ሲሆን፣ የግዜ መባከን ደግሞ ረዥም ምኞት ነው።
የብልሽት መሰረት በአጠቃላይ ዝንባሌን በመከተልና በረዥም ምኞት ውስጥ ታጭቋል።
የመስተካከልና የመበጀት መሰረትም በአጠቃላይ ቅናቻን በመከተልና አላህን ለመገናኘት በመሰናዳት ላይ ተሰብስቧል።
ኢብኑል ቀዩዪም
[አል -ፈዋኢድ 112]
https://t.me/abdurezaq27