ወላሂ የውስጤን መቆሸሽ ባወቁብኝ
የሚያገኘኝ ሁሉ ሰላምታን በነፈገኝ
ከኔም ባገለሉ ወዳጅነቴንም በሰለቹ የምር
ውርደትን በተከናነብኩ ተመልሼ ከክብር
ነገር ግን ድክመቴንና ነውሬን ሸፈንክልኝ
ስህተቴንና ወንጀሌን በትዕግስት አለፍከኝ
ላንተ ሁሉም ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል
ከልቤ ከአካሌ ከአንደቤቴ ሁሉ ይደርስሃል
አል-ቀሕጣኒይ
https://t.me/abdurezaq27
የሚያገኘኝ ሁሉ ሰላምታን በነፈገኝ
ከኔም ባገለሉ ወዳጅነቴንም በሰለቹ የምር
ውርደትን በተከናነብኩ ተመልሼ ከክብር
ነገር ግን ድክመቴንና ነውሬን ሸፈንክልኝ
ስህተቴንና ወንጀሌን በትዕግስት አለፍከኝ
ላንተ ሁሉም ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል
ከልቤ ከአካሌ ከአንደቤቴ ሁሉ ይደርስሃል
አል-ቀሕጣኒይ
https://t.me/abdurezaq27