ከ"የመደመር መንገድ" መፀሐፍ ካነበብኩት በአጭሩ....
አንድ አባት ሁለት ወንድ ልጆች ነበሩት እናም ይሄ አባት ይጠጣና ማታ ማታ ገብቶ እናታቸውን ይደበደባል ከአመታት ቦኃላ እነዚህ ልጆች አድገው እነሱም አገቡ። አንዱ እንደ አባቱ በጣም ጠጪ ሆነና ሚስቱንም መደብደብ ይጀምራል አንዱ ደግሞ መጠጥ በጣም የሚጠላ ሆነ ግን የሚገርመው ነገር ሁለቱም ሲጠየቁ የአባታቸው መጠጥ መጠጣት ነበር ምክንያት አድርገው ያቀረቡት።
So lemme tell u something "ለሁሉም ነገር አቀባበልህ ይወስነዋል"