🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
🇵🇸
በዚህ ጦርነት ከታዘብሁት……
በዓለም ያሉ ሙስሊም የሆኑም ይሁኑ ያልሆኑ ህዝቦች አይሁዶቹን አውግዘው ለፈልስጤን ተቆርቁረው ይጮሃሉ።
በተቃራኒው;
ሙስሊም የሆኑም ይሁኑ ያልሆኑ መንግስታቶች ግን በብዛት ለተቀመጡበት ወንበር ፍቅርና ለሚያገኙት ዱንያዊ ጥቅማጥቅም ተንሰፍስፈው ለሙጅሪሟ አምሪካ ሲያሽቋልጡ ይታያሉ።
በእኔ ትዝብት
💫የትኛውም ህሊናው በብርና በስልጣን ያልሸጠ ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ሰው የአይሁድ ክፋት ተጠይፎ ለጭቁን ፈልስጤኖች ሲቆረቆር;
💫ህሊናውና ማንነቱ ለወንበር እና ለገንዘብ የሸጠ ስግብግብ ግን ሰብዓዊነት የጎደለው የተዋረደ ሕይወት ላይ እንደ ሚኖር ነው።
https://t.me/hamdquante href='' rel='nofollow'>