🚫 ጥምር የመጅሊስ አመራሮች ምን እየሰሩ ነው?
➴➴➴ ከዚህ የቀጠለ ↙️
https://t.me/bahruteka/5579
በእነርሱ መዝሀብ ሁሉም የፈለገውን ማራመድ ይችላል ከተውሒድ ተጣሪዮች በስተቀር ። ማንም የፈለገውን መርዳት ይችላል የተውሒድ ተጣሪዮችን መርዳት ካልሆነ በስተቀር ። በስልጤ ዞን የዞኑ መጅሊስ ያወጣው መግለጫ ይህን እውነታ የሚያረጋግጥ ነው ። በየትኛውም መስጂድ ሰለፍዮች ዳዕዋ ማድረግ አይችሉም እገሌ እንዲህ ነው ብሎ መናገር አይፈቀድም ። የአሕባሽንም ስም ማንሳት አይቻልም ሁላችንም ሙስሊሞች ነን ። ማንም ሰው ደረሶችን እንዳይቀልብ ደረሳ ሲመጣ የማን ተማሪ ነህ መባል አለበት ብለው ይህንኑ በየመስጂዱ በኽጥባ እንዲነገር ተደርጓል ። ‼
የአሕባሽ የመጅሊስ አመራሮች ይህን አላደረጉም ። የስልጤ ህዝብና የወሎ ህዝብ ከሚታወቅበት ትልቁ መለያው ደረሳ መቀለብ ነው ። ይህ ተግባር እነዚህን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን ሀገርና ሁሉም ህዝብ ከአላህ በላእ እንዲጠበቅ ከሚያደርጉ ተግባሮች አንዱ ነው ። የጥምር መጅሊስ አመራሮች ግን ይህን ታላቅ ኢስላማዊ እሴት ለማጥፋት ተስማምተው ለህዝብ መመሪያ እንዲተላለፍ አድረገዋል ። ይህን ያደረጉት የተውሒድን አስተምሮ ለመግታት እንደመፍትሄ በማየት ነው ። ይህ የአላህን ብርሃን ለማጥፋት መፈለግ ነውና ተውበት አድርጋችሁ ተመለሱ ነው የምንለው ።
ለማንኛውም የመጅሊስ አመራሮች ዛሬ እገሌ አሕባሽ ነው እገሌ ሱፍይ ነው እገሌ ኢኽዋንይ ነው ማለትን ወንጀል አድርገዋል ። ነገ እገሌ ነስራንይ ነው እገሌ የሁድይ ነው ማለት ወንጀል ነው እንዳይሉ ነው የምንሰጋው ።
አላህ ሆይ ከመራኸን በኋላ ልባችንን አትቀይርብን ብለን መለመን ይኖርብናል ።
https://t.me/bahruteka