⚠️በሐበሻ ምድር ሙመይዓዎች እነማን ናቸው❓
✅ ክፍል ሦስት (3)
ከዚያም ኢብኑ ሙነወር በሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ እና አብረዋቸው ባሉት ላይ ሐዳድያ
እንደሆኑ ፣ በቀድሞው ሀዳድያ እና በሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ እንዲሁም አብረዋቸው
ባሉት መካከል ያለው ልዩነት ጊዜ ብቻ እንደሆነ ፍርድ ሰጠ፡፡
እኔም አልኩ፡ ስለእነርሱ ሐዳድይነት እውነተኛ ከሆንክ ፣ ከአንተ ጎን እንድንቆምና
ከአንተ ጋር ያለውን ሐቅ እንድንረዳ ለምን ማስረጃዎችህን አታወሳም? ከሸይኽ
ዓብዱልሐሚድና ከሸይኽ ሐሰን ገላው ዘንድ ያለው የሀዳድያ ባህሪ ምንድን ነው?
ከሩቁም ከቅርቡም የሚታወቀው ሁለቱ ሸይኾች ሀዳድያን በመዋጋትና ከእነርሱም
በማስጠንቀቅ ነው፡፡
- ምናልባት እነርሱን በሀዳድያነት መግለጽህ ኤልያስን ሙብተዲዕ ስላሉ ሊሆን
ይችላል፡፡ በዚህ ላይ ማስረጃቸውን አውስተዋል፡፡ ልክ እንደዚሁ ሁለት መቶ
ከሚሆኑ አምሳያዎችህ እነርሱ በጣም አዋቂዎች ናቸው፡፡ ኤልያስን ሙብተዲዕ
በማለት አንድንም አላስገደዱም፡፡ ነገር ግን -ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸሊ
እንደተናገሩት- ሙመይዓህ ስለስሜት ተከታዮችና ጠማማ ሰዎች እውነታውን
እንዲናገሩ ሲፈለግባቸው ያለቃቅሳሉ ፣ “እከሌን ሙብተዲዕ ካላላችሁ እያሉ
አስገደዱን ፣ ጫና ፈጠሩብን ፣ …”. ይላሉ፡፡
ፍጻሜውን አላህ ያሳምርለት ሂዝብያዎችን ጠንቅቆ የሚያውቀው ሸይኽ ረቢዕ
አልመድኸሊ የሚከተለውን ተናግሯል፡- “በነፍሳቸው እንዲሁም በጥመት ባለቤቶች
ላይ የሚገባቸውን ፍርድ እንዲሰጡ ፣ ሀቅ እንዲናገሩ ፣ በመልካም እንዲያዙ ፣
ከመጥፎ እንዲከለክሉ ኢስላማዊ መሰረቶች ታስገድዳቸዋለች ፣ ግዴታ
ታደርግባቸዋለች፡፡
✍🏼 ፀሀፊ የተከበሩ ሼኽ ሁሴን ሙሀመድ አስልጢ (ዶ/ር)
✍🏼 ተርጓሚ ኡዝታዝ ዩሱፍ አህመድ