Muhammed Mekonn dan repost
ፀጉራችሁን አትሸፍኑ ❴ጉድኮ ነው!❵
በአክሱም እየተደረገ ያለው ግፍ በዚህ ዘመን መሆኑን ለማመን ይከብዳል። ተማሪዎች ፀጉራችሁን አትሸፍኑ በማለት ከሃይማኖታዊ ህይወታቸው ለመገንጠል እየተሰራ ነው። ሰዎቹ ግን ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖራቸው ነው?
በእርግጥም አላህ ነግሮናል፦
وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ الْيَهُودُ وَلَا النَّصَارَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُم ۗ قُلْ إِنَّ هُدَى اللهِ هُوَ الْهُدَىٰ ۗ وَلَئِنِ اتَّبَعْتَ أَهْوَاءَهُم بَعْدَ الَّذِي جَاءَكَ مِنَ الْعِلْمِ ۙ مَا لَكَ مِن اللَّهِ مِن وَلِيٍّ وَلَا نَصِيرٍ
አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈጽሞ አይወዱም፡፡ «የአላህ መምራት (ትክክለኛው) መምራት እርሱ ብቻ ነው» በላቸው፡፡ ከዚያም እውቀቱ ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል ለአንተ ከአላህ (የሚከለክልልህ) ዘመድና ረዳት ምንም የለህም፡፡
አል-በቀራህ - 120
👌 አዎ በሚችሉበት መንገድ ወደ ኩፍር መሳብ ይፈልጋሉ፤ የወዳሉም፤ ነገር ግን ለነሱ ፊት መስጠት አያስፈልግም።
👉 የነሱን ዝንባሌ መከተል ማለት ከሀያሉ አላህ መራቅ ነው። የአክሱም ሙስሊሞች ሆይ! ጠንከር በሉ።
👌 የገረመኝ ❝በትምህርት ቤት ሃይማኖትን የሚያንጸባርቅ ነገር ማድረግ የለበትም❞ ያሉት የትምህት ቤቱ ምክትል ርዕሰ መምህር ሙሉ ስማቸው ገ/መስቀል ገ/እግዚአብሔር ነው
➶ እንዴ ከዚህ በላይ ሀይማኖትን ማንፀባረቅ አለ? መጀመሪያ ስሙን ይቀይር! ከፈለገ "ዝናቡ" ወይም "ዘላለም" ወይም “ዘነበ” ይበል። ካልሆነ አርፎ ይቀመጥ
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣
https://t.me/AbuImranAselefy