#አዲስ_ሙሐደራ
↩️ العنوان : التوحيد يجمع الأمة
ولا يفرقها والذي يفرق الأمة هو الشرك والبدعة
➡️ ርዕስ፦
↪️ ተውሂድ ዑማውን ይሰበስባል አንድ ያደርጋል እንጅ አይከፍፍልም። ዑማውን የሚከፋፍለው የሚሰነጣጥቀውማ ሸርክና በዲን ላይ አዳድስ ፍልስፍናን(ቢዲዓን) መፍጠር ነው።
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
➢ከተዘረዘሩ አንኳር ነጥቦች መካከል በጥቂቱ➘➘➘
➤የነብያቶች ሁሉ የነ ኑህ የነ ሷሊህ የነ ሁድ የነ ኢብራሂም...ጥሪ አሏህን በብቸኝነት አምልኩ ከአሏህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም የሚል የነበረ ሰለመሁኑ!
➤ምድር ገፅ ላይ ካሉ ግዙፍ ነገሮች ሁሉ እጅግ ግዙፍ በሆነው ተውሂድና አቂዳን በማወቅ ላይ መጓጓት እነሱን የሚያበላሻቸውንና የሚያፈራርሳቸውን ነገሮችም በማወቅ ላይ ሰለመጓጓት
➤ የነሱ ዋና አላማ ስልጣን ወንበር ክብር ...ከዲን ውጭ በሆነ አላማ መወጠር ሆኖ ሳለ ተውሂድ ተውሂድ አትበሉ አትከፋፍሉን አትሰነጣጥቁን የሚሉ አካላት ሰለመኖራችው
➤ሀቅን ከባጢል መለየት የሀቅ ሰዎችን ከባጢል ሰዎች መለየት... የጌታችን መንሐጅ ሰለመሆኑ
➤ በየ አቅጣጫው ወንድሞቻችን እየታረዱ እየተገደሉ እናተ ተውሒድ ተውሂድ አቂዳ አቂዳ ትላላችሁ እያሉ ከተውሂድ ጥሪ እንድንዘናጋ የሚወተውቱ ስለመኖራቸው
➤ይች ዑማ ለጌታዋ ትዛዝ እጅ የሰጠች ጊዜ ቢሆን እንጅ ለነብይዋ ሱና እጅ የሰጠች ጊዜ ቢሆን እንጅ ሙጭጭ አድርጋ የያዘች ጊዜ ቢሆን እንጅ ከዚህ ውጭ በጭራሽ በታምር አንድ ልትሆን እንደማችል
➤የቢዲዓን ሰው ተውበት እስካላደረገ ድረስ እሱን ጠላት አድርጎ መያዝ የዑለሞች ኢቲፍቅ ያለበት ስለመሆኑ
➧ሌሎችም ያልተወሱ ጠቃሚ ፈዋዒድች አሉና በማዳመጥ ተጠቃሚ ሁኑ!!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha