ጅብሪል ሱልጣን dan repost
💎 ውዱ እንቅልፍ
========================
✍🏻 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ከእንቅልፎች ሁሉ በጣም ከሚጠቅሙ እንቅልፎች አንዱ አንድ ሰው ለመተኛት ሲፈልግ ለትንሽ ሰአት ለአላህ ብሎ ቁጭ ይልና በውሎው ምን እንዳተረፈ እና ምን እንዳጠፋ ራሱን ይተሳሰባል ።
🔸 ከዚያም በራሱና በአላህ መካከል ያለውን እውነተኛ ተውበቱን ያድሳል ተውበትም ያደርጋል ፣ ከዛም በዚያ ተውበት ውስጥ ሆኖ ይተኛል፣ አላህ በሰላም አሳድሮት ከተነሣም ወንጀሎቹን ላለመድገም ወስኗል፣ ይህንንም በየሌሊቱ ሁሌም ያደርጋል።
🔹 በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ በዚህ ሌሊቱ ከሞተ በንስሃ በተውበት ይሞታል ፣ ከተነቃም እድሜው በመርዘሙ ለወደፊት መልካም ስራ ለመስራትና ጌታውን ለመገናኘት እንዲሁም ያመለጡትን መልካም ስራዎችን ለመስራት ሲል በደስታ ይነሳል ።
🔸 ለባሪያው ከዚህ እንቅልፍ የበለጠ የሚጠቅም ነገር የለውም በተለይም ይህን ተግባሩን እንቅልፉ አሸንፎ እስኪወስደው ድረስ አላህን ማውሳት እና የመልእክተኛውን - صلى الله عليه وسلم - ሱና መተግበር ካስከተለበት ከዚህ እንቅልፍ የተሻለ የሚጠቅም እንቅልፍ ለባሪየው ዬለውም ።
📕 (كتاب الروح (99)]
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab