🔎 ስለ ተውሒድና ሽርክ
❴¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯❵
👌 በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች፦
– ተውሒድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ
– ተውሒድ የሚለውን ቃል ለምን እንዲጠላ እንደተደረገ።
– ስለተውሒድ የመጡ መረጃዎች ግልፅና የማያሻሙ መሆናቸው።
– የሽርክ አደገኝነት።
– በከሀዲያን ላይ የወረዱ አንቀፆች ከአላህ ውጪ የሚገዙትን እንደሚመለከት።
– ወደ ሶርጋን መሄድ ድረሱልኝ እርዱኝ ማለት
– ወደ አብሬት መሄድ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣትና አፈሩን ይዞ መጥቶ በእርሻ ላይ መበተን።
– ከአብሬት ወንዝ ውሃ (ቁለተይን) እያሉ ቀድቶ አምጥቶ ዘምዘም ነው ማለት።
– አባ በጥራራሁ (ያብሬት ሸይኾች በጥበቃችሁ)
– አባ ኧግዛናሁ (አባባ እርዳታችሁን) የሚሉና የመሳሰሉ ንግግሮችና ተግባሮች የኩፍር ተግባር መሆናቸው።
– ኢኽዋንና ነሲሓዎች ይህን ሁሉ ጉድ ደብቀው ሰውን ተውሒድ እናስተምራለን ብለው መሸወዳቸው የሚሉና የመሳሰሉት ይገኙበታል።
https://t.me/bahruteka