#የአህባሽ_ጥመትና_አቂዳ_በተሰኘ_
#ርዕስ_አድስ_ተከታታይ_ሙሐደሯ➷
◈◈◈ክፍል1️⃣◈◈◈
በዚህ ድምፅ ከተወሱ አንኳር ነጥቦች በትንሹ➷➷➷
➻◈➻አህባሽን ለማስወገድና ለመገልሰስ መጀመሪያ ግንዱን ማስወገድ ያለብን ስለመሆኑ!! ግንዱ ምንድን ነው ያድምጡ!!
➻◈➻የአህባሽ መሪ በወልዮች በነብያቶች...ከሞቱ በኋላ ድረሱልኝ ማለት ከኢባዳ አይቆጠርም(ኢባዳ አይደለም) ይህንን የሚያደርግን ላትቃወመው ዋጅብ ነው ያለ ስለመሆኑ
➻◈➻ከአሏህ ውጭ ያለን መለመን መማፀን ትልቁ ኩፍር፣ትልቁ ሽርክ፣ ትልቁ የጥመት ጥግ ስለመሆኑ
➻◈➻እንድሁም የስቲغاሳ አቅሳሞች(ክፍሎች)እና መሠል ተያያዥ ነጥቦች ተዳሰዋል በማዳመጥ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
🎙በሸይኽ አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ቢን ሀሠን (አሏህ ይጠብቃቸው)
➻◈➻ተጨማሪ ሸሪዓዊይ እውቀት ለመሸመት ይቀላቀሉ➷➷➷
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha