مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ ተብሎ የሚጠራው) አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎይ ያስተዋውቁት።
https://t.me/medresetulislah