አቡ አዒሻ العلم نور dan repost
📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ!!
የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📢
🔰ታላቅና በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም
ዝግጅት ተሰናድቷል የፊታችን ጁሙዓ
ማለትም የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ጁሙዓ ይጠብቃችኋል
🌎በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ቀበሌ
(022) ልዩ ቦታ ተካሪ ከአላ ውሃ ከፍ ሲሉ
የገጠር ድቅድቅ ታዳጊ መንደር ነች
🕌 መስጂደል አቡበክር ተካሪ
♻️ስለሆነም በቆቦና እሮቢት ጉራ ወርቄ
ጎብየና ደሮ ግብር ቆርኬ ወረጋራ ጥልፍና ሀሮ
እንድሁም ሀራ የምትገኙ ውድ ሰለፍያ
ወጣቶች ሆይ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ አሱር ሶላት
ድረስ የሚዘልቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን
ሁላችሁም ታድማችኋል እሰቡበት
🪑ተጋባዥ እንግዶቻችነን እነሆ ብለናል↩️
🎙1.ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ حفظه الله
🎙2.ሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ حفظه الله
🎙3.ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ حفظه الله
🎙4.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ሀራ حفظه الله
🎙5. ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ሀራ حفظه الله
ርዕስ"✅
በቦታው ላይ በእለቱ የሚገለፅ ሲሆን
🕰 የሚጀመርበት ሰአትና ወቅት ከጧት 2:30 ስለሆነ በጧት ተገኝተው
የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ
⚙የፕሮግራሙ አዘጋጅና ጋባዥ የተካሪ
ሰለፍያ ጀመዓዎች
🗓የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ ጁሙዓ
https://t.me/hussenhas
የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📢
🔰ታላቅና በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም
ዝግጅት ተሰናድቷል የፊታችን ጁሙዓ
ማለትም የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ጁሙዓ ይጠብቃችኋል
🌎በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ቀበሌ
(022) ልዩ ቦታ ተካሪ ከአላ ውሃ ከፍ ሲሉ
የገጠር ድቅድቅ ታዳጊ መንደር ነች
🕌 መስጂደል አቡበክር ተካሪ
♻️ስለሆነም በቆቦና እሮቢት ጉራ ወርቄ
ጎብየና ደሮ ግብር ቆርኬ ወረጋራ ጥልፍና ሀሮ
እንድሁም ሀራ የምትገኙ ውድ ሰለፍያ
ወጣቶች ሆይ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ አሱር ሶላት
ድረስ የሚዘልቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን
ሁላችሁም ታድማችኋል እሰቡበት
🪑ተጋባዥ እንግዶቻችነን እነሆ ብለናል↩️
🎙1.ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ حفظه الله
🎙2.ሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ حفظه الله
🎙3.ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ حفظه الله
🎙4.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ሀራ حفظه الله
🎙5. ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ሀራ حفظه الله
ርዕስ"✅
በቦታው ላይ በእለቱ የሚገለፅ ሲሆን
🕰 የሚጀመርበት ሰአትና ወቅት ከጧት 2:30 ስለሆነ በጧት ተገኝተው
የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ
⚙የፕሮግራሙ አዘጋጅና ጋባዥ የተካሪ
ሰለፍያ ጀመዓዎች
🗓የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ ጁሙዓ
https://t.me/hussenhas