ታላቅ የሳምንታዊ ደርስ ማስታወቂያ!!
=
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
እነሆ ጁሙዓ (3/13/2017) በብሩ ሰፈር ፈትሕ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሁሉንም የማኃበረ_ሰብ ክፍል የሚያካትት ደርስ አዘጋጅተን ስንጠብቃቹህ በታላቅ ደስታ ነው።
የሚሰጠው የደርስ ኪታብ አልሙዐተቀዱ_ሶሒህ(المعتقد الصحيح)ሲሆን
ደርሱን የሚሰጠው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)ነው።
ስለሆነም ሁሉም ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ታላቅ የዐቂዳ ትምህርት እንድሳተፍ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሚከተለውን የነቢዩንﷺሐዲሥ አስተውላቹህ ለደርሱ መሳተፍ ሰበብ ይሁኑ ላልሰማው አሰሙ
{مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ}صحيح البخاري
"አሏህ በእርሱ መልካምን የሻለት ሰው በድን ላይ ያስገነዝበዋል"
ሐርቡ ከተማ ብሩ ሰፈር ፈትሕ መስጂድ
t.me/abumuazhusenedris