➾ መርከዜ
ከቶ መች ይለይ ነበር ባጥና ግድግዳሽ
ከላይ እስከታች በቆርቆሩ ተሸበሽ
ዋናው ምሶሶሽን ተውሂድሽን አድርገሽ
እዚህ ደርሰሻል ብዙ ፈተና አልፈሽ
የእኛ ተምሳሌት የጥናት ጥግ ነሽ
ለያሽው አላማ ቆርጠሽ የተነሳሽ
ገና ገና ብዙ ብዙ ትጓዥለሽ
በብረቅየ ልጆችሽ ገና ታብቢያለሽ
የተውሂድን ባድራ የበላይ አድርገሽ ታውለበልቢያለሽ
ከአቀድሽው በላይ ብዙ ትጓዣለሽ
ተውሂድና ሱናን አጥብቀሽ የያሽ
በሱና ብርሀን ደምቀሽ የተዋብሽ
እቅድሽ ተሳክት ልይሽ አሸብርቀሽ
ደምቆ ልመልከተው ተሳክቶ ህልምሽ
➽መርከዜ አሉሽ እኮ ጀግኖች
ብዙ ጀግኖች አሉ አቅፈሽ የያሻሸው
ፀሀይና ብርዱ ያልበገራቸው
አንችን ለማሳደግ ብዙ እቅድ ያላቸው
ለሊቱን በሀሳብ ቀኑን በስራቸው
እጂጉን ያስቀናል መተሳሰባች
ጥላትን ያስደምማል ውብ ትስስራቸው
« መርከዜ !! »
ይች ውድ መርከዝ ካላችሁኝ ማናት !?
በውስጧ አቅፋ የያዘች ብዙ ጀግኖች ያሏት
ጥላት አስደማሚ ጀግና ልጆች አሏት
ይች ውብ መርከዝ የት ትመስላችኋለይ !?
የሱንዮች መርከዝ ያለችው ሀርቡ ላይ
ውዷ መርከዜ አህሉ ተውሂድ ትባላለይ !!
ውዷ መርከዛችን ለመገባት ይሄው ተጀምራለይ
እህት ወንድሞቿን ይሄው ትጣራለይ
ብቅርቡ ተጨርሸ ተውሂዴን እድጣራ
እዳውለበልብ የተውሂድ ባንድራ
✍️« 𝐵 ⁱⁿᵗ 𝐺𝑒𝑧𝑒 »
መርከዜ አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ባለሽበት !!
ይቀላቀሉ➴➴➴➴➴
https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
ከቶ መች ይለይ ነበር ባጥና ግድግዳሽ
ከላይ እስከታች በቆርቆሩ ተሸበሽ
ዋናው ምሶሶሽን ተውሂድሽን አድርገሽ
እዚህ ደርሰሻል ብዙ ፈተና አልፈሽ
የእኛ ተምሳሌት የጥናት ጥግ ነሽ
ለያሽው አላማ ቆርጠሽ የተነሳሽ
ገና ገና ብዙ ብዙ ትጓዥለሽ
በብረቅየ ልጆችሽ ገና ታብቢያለሽ
የተውሂድን ባድራ የበላይ አድርገሽ ታውለበልቢያለሽ
ከአቀድሽው በላይ ብዙ ትጓዣለሽ
ተውሂድና ሱናን አጥብቀሽ የያሽ
በሱና ብርሀን ደምቀሽ የተዋብሽ
እቅድሽ ተሳክት ልይሽ አሸብርቀሽ
ደምቆ ልመልከተው ተሳክቶ ህልምሽ
➽መርከዜ አሉሽ እኮ ጀግኖች
ብዙ ጀግኖች አሉ አቅፈሽ የያሻሸው
ፀሀይና ብርዱ ያልበገራቸው
አንችን ለማሳደግ ብዙ እቅድ ያላቸው
ለሊቱን በሀሳብ ቀኑን በስራቸው
እጂጉን ያስቀናል መተሳሰባች
ጥላትን ያስደምማል ውብ ትስስራቸው
« መርከዜ !! »
ይች ውድ መርከዝ ካላችሁኝ ማናት !?
በውስጧ አቅፋ የያዘች ብዙ ጀግኖች ያሏት
ጥላት አስደማሚ ጀግና ልጆች አሏት
ይች ውብ መርከዝ የት ትመስላችኋለይ !?
የሱንዮች መርከዝ ያለችው ሀርቡ ላይ
ውዷ መርከዜ አህሉ ተውሂድ ትባላለይ !!
ውዷ መርከዛችን ለመገባት ይሄው ተጀምራለይ
እህት ወንድሞቿን ይሄው ትጣራለይ
ብቅርቡ ተጨርሸ ተውሂዴን እድጣራ
እዳውለበልብ የተውሂድ ባንድራ
✍️« 𝐵 ⁱⁿᵗ 𝐺𝑒𝑧𝑒 »
መርከዜ አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ባለሽበት !!
ይቀላቀሉ➴➴➴➴➴
https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid