ልዩ ሙሃዶራ
ርእስ:- መርከቡዋ ከመስመጧ በፊ!!
🎙 በዳዒ ሐዊ ሙሀመድ (ረሂመሁላህ)
🔹በሀቅ ላይ እንደፀና የሙመይዐህ ፊታና ሳይደርስበት ሱንና ላይ እንደፀና ወደ አኼራ የሄደ እጅግ ኸይረኛ ቅን የነበረ ወንድማችን፣ ልብ የሚያረጥብ ሙሃዶራ!!
🔸ምን አለ ዛሬ ላይ ወደ ኢኽዋን ሰተት ብለው የገቡ ልባችን የሚያደሙት የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ (የነሲሓ ቲቢ) ሰዎች እንደ ወንድማችን ሐዊ በጥሩ አቋም እያሉ ከምድር በታች በሆኑ ብዬ እመኛለሁ!! በእርግጥ አሁንም ሱናን እየተዋጉ ቢድዓን እያስፋፉ ህዝቡን በማጥመም ወንጀላቸው ከሚጨምር ከምድር በታች ቢሆኑ ይሻላቸዋል!!
👉 እስቲ ዛሬ ላይ ትውት ያደረጋችሁትን በመልካም የማዘዝና ከመጥፎ የመከልከል ኢስላማዊ መርሆ ጥቂት እንኳ ከተገሰፃችሁ ወደ አኼራ ከመሄዱ በፊት የመከራችሁን ልብ አርጣቢ ምክር አድምጡት!!
#Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa