💫Interior design
ኢንቲርየር ዲዛይን የህንፃዎችን የውስጥ ክፍል ምቹ፣ ቀልብን የሚስብ እና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ ዲዛይን በማድረግ እንዲሰራ የማድረግ እና በተጨማሪም የተለያዩ ነገሮችን በአካል መሬት ላይ ከመሰራታቸው በፊት በኮምፒውተር ዲዛይን የማድረግ ሂደት ነው።
ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ ምን መስራት ይችላሉ
🔘 የቤት፣ የቢሮ እና የሱቆች ዲዛይን እና የማስዋብ ስራ መስራት
🔘 በእንጨት እና በብረት ሊሰሩ የሚችሉ ፈርኒቸርና የተለያዩ እቃዎችን ዲዛይን መስራት
🔘 ማንኛውንም አይነት እቃ በ3D ሞዴል ማዘጋጀት
ስልጠናው የሚሰጥበት ሶፍትዌር
🔘 SketchUp
🔘 Twin motion
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡
🔘 የስልጠናው ቆይታ፡ 2ወር
🔘 በሳምንት 3ቀን፤ የ1 ክፍለ ጊዜ ቆይታ 1፡30
🔘 ክፍያ፡ በወር 2000 ብር ሲሆን የመመዝገብያ ክፍያ አይኖረውም
🔘 100% የተግባር ስልጠና
📍አድራሻችን፡ 04 መስቀለኛ ተቅዋ የንግድ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
ለመመዝገብ፡ 0934245712 ይደውሉ።