የምስራች ከአል አኒስ ትምህርት ቤት
እንደሚታወቀው የወሮች ሁሉ ቁንጮ የሆነውና ታላላቅ ችሮታዎችን ጠቅልሎ የያዘው የረመዳን ወር ከነሙሉ ስጦታው ገብቷል
ታላላቅ ትሩፋቶችን አዝሎ በአላህ ፀጋዎች ደምቆ ልቦቻችንን በብርሀኑ ሊሞላን ፊት ለፊታችን ተደቅኗል
በአላህ ፍቃድ በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ የሚመራው አል አኒስ ትምህርት ቤት በቋሚነት
የዚህን የተከበረ ወር የለውጥ ክፍሎች ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል ይህ ስልጠና ነጻና ሁሉን አካታች በመሆኑ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል
የረመዳን ጥሪ ስልጠና ተከታታይ ፕሮግራምቻችን
1 ረመዳን መግቢያ
2 ረመዳን ከኢስቲግፋር ጋር
3 ረመዳን ከጾም ጋር
4 ረመዳን ከቁርአን ጋር
5 ረመዳን ከዱአ ጋር
6 ረመዳን ከሶደቃ ጋር
7 ረመዳን ከተቅዋ ጋር
8 ረመዳን ከልጆች ጋር
9 ረመዳን ከለይል ስግደት ጋር
10 ረመዳ ከጊዜ ጋር
11 ረመዳን ይቅር ከመባባል ጋር
12 ረመዳን ከትግስት ጋር
13 ረመዳን ከዚክር ጋር
14 ረመዳን ከተውበት ጋር
15 ረመዳን ከስነ ምግባር ጋር
16 ረመዳን ከአንድነት ጋር
17 ረመዳን ከምላስ ጣጣ ጋር
18 ረመዳን ከኢኽላስ ጋር
19 ረመዳን አላህ ከማመስገን ጋር
20 ረመዳን ከሙታበአ ረሱል ጋር
21 ረመዳን ከአሽረል አዋኺር ጋር
22 ረመዳን ከለይለተል ቀድር ጋር
23 በረመዳን የለይለተል ቀድር መገኛ
24 በረመዳን የለይለተል ቀድር ምልክቶች
25 በረመዳን የሰወች ስህተት ወሷያ
26 በረመዳን ኢስቲቃማ ጽናት
27 የረመዳን ስንብት
28 የረመዳን ስንብት
29 ኢድ በተመለከተ
30 ኢድን በተመለከተ
በረመዳን እነዚህን ሁሉ የለውጥ የስልጠና ክፍሎችን
ለመሰነቅ እንዘጋጅ
የአላህን ጥሪ ሰምተው ፈጣን ምላሽ ከሚሰጡ
የሱን አንቀጾች ሲነበቡላቸው ልባቸው ከሚረጥብና
ሲጾሙ ደግሞ ምላሳቸው ጆሮአቸውና አይኖቻቸው ከሚጾሙ ሰወች ሰወች ያድርገን
የአላህ እዝነትህን አደራ
ሁኔታችንን ሁሉ አስተካክልልን
ለሰከንም ከራሳችን ጋር አትተወን አሚን ያረበል አለሚን
ሼር ሼር
https://t.me/alanisquranacademy