✴️🔊ሱረቱ በቀራ 211-256 🎵👂
የቁርአን ግብዣ
📢በአቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ
ቁርአን ለባለቤቶቹ አማላጅ ይሆናል
ከአቢ ኡማማ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና በተወራ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ቁርአንን አንብቡ እሱ እኮ (ቁርአን) በትንሳኤ እለት ለባለቤቱ አማላጅ ሆኖ ይቀርባል፡፡›› ሙስሊም
ቁርአን በምስክርነትም እንዲሁ ይቀርባል፡-
ከነዋስ ኢብኑ ሰምዓን አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና እንደተገኘው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ፡-
‹‹በትንሳኤ ዕለት ቁርአንና በምድራዊ ዓለም በሱ ይሰሩበት የነበሩ ባለቤቶቹ ይቀርቡና በየተራ የበቀራ ምእራፍና የአል ዒምራን ምእራፍ እየመጡ ለባለቤቶቻቸው (ለሚቀሯቸውና ለሚሰሩባቸው) ምስክርነታቸውን ይሰጡላቸዋል፡፡›› ሙስሊም
በተጨማሪም አቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና ቀጣዩን ሀዲስ ይነግሩናል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹በእለተ ትንሳኤ ቁርአን ይመጣና፡- ጌታዬ ሆይ (ቁርአን የሚቀራውን ሰው) አስውበው ይላል። ሰውየውም የክብር ዘውድ ይደረግለታል፡፡ ጌታይ ሆይ ጨምርለት ይላል፡፡ የክብር ጌጥ ይለብሳል፡፡ ከዚያም ጌታዬ ሆይ ከሱ የሆነን ውደድ ይላል፡፡ ጌታውም ከሱ የሆነን ይወዳል፡፡ከዚያም እንዲህ ይባላል፡- አንብብ፣ ከፍ በል፣ በያንዳንዱ አንቀፅ ደረጃህ ከፍ ይደረግልሃል፡፡›› ቲርሚዚ