👂🔊የረመዳን ጥሪወች
↪️ቀን አምስት
↪️ ለሀብታሞች ለነዛ የገንዘብ ባልተቤቶች
በረመዳን ምጽዋት
ከረመዳን ወር መለያዎች
አንዱ ሰደቃ ነው
በጤና እያሉና በሙሉ ጥንካሬ ላይ ሆነው የሚሰጡት ሰደቃ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚናዘዙት አሊያም በሽታ ስር ወድቀው ከሚሰጡት የበለጠ ደረጃ አለው፡፡ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ‹በላጩ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ ምትሰጠው ነው፡፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ‹ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ አታቆይ፡፡ ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗልና፡፡›