“ኢልምን የማዳመጥ አደቡ : አካል እንዲረጋጋ ማድረግ ፣ አይንን (ከሚወሰውሱ ነገሮች) መመለስ ፣ ጀሮን መስጠት ፣ ልብን ሰብሰብ ማድረግ፣ ለተግባሩ ቁርጠኛ መሆን ፣ ይህ ነው ማድመጥ ማለት ...ከሚሰማው ውጭ ነፍሱን ሌላ ነገር አያውራት ፤ ከሚሰማው ውጭ በሌላ ነገር አይጠመድ፣ የሚማረውን ትምህርት ለመገንዘብ ቁርጠኛ ይሁን ፣በተገነዘበው ይስራ”
አላህ ﷻ ቁርዓን ሲቀራ ዝም እንዲባል አዘዘ
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
"ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡"
(አእራፍ ፡ 204)
ኢልም ሲሰጥ ዝምታና ማዳመጥ እውቀትን ለማስተንተን ፣ለመረዳት እና ለመስራት መዳረሻዎች ናቸው። የረሱል ﷺ ሶሃቦች ኢልም ከረሱል ሲያዳምጡ ከነበራቸው አዳብ ፣ ፍርሀትና መተናነስ የተነሳ ልክ ከአናታቸው ላይ ወፍ የተቀመጠባቸው ይመስሉ ነበር፡፡
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة