ምናልባት ልንሞት እንችላለን
ለረመዳን የመድረስ ዋስትና የለንምና
ሁሌም እንበለው ጌታችንን اللهم بلغنا
ያ አኺ! ምን ታውቃለህ ረመዳን ነገ ሊሆን
አንተ ልትሞት ትችላለህ ምንም ዐይነት ዋስትና የለንም። ስለዚህ አላህ እንዲያደርሰን ዱዐን እናብዛ! ደጋግ ቀደምቶቻችን እኮ ለረመዳን አሏህ እንዲያደርሳቸው 6 ወራቶችን ዱዐእ ያደርጉ ነበር ይባላል 6 ወራቶችን ደግሞ የሰሩትን መልካም ስራ አላህ እንዲቀበላቸው ይለምኑታል።
ታዲያ እኛስ ከነዚህ ከዋክብቶች አንጻር
ስንታይ የት ነው ያለነው❓
ነው ረመዳንን ለማግኘት ለኛ Guarantee ተሰጥቶናል❓
ይህን የነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ንግግር ከአይናችን ፊት ለፊት እናድርገው። እሱም፦
"كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ "
በዱንያ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም እንደመንገደኛ ሁነህ ኑር!!
ዐብደሏህ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنهما እንዲህ ይል ነበር፡
إِذَا أَمْسَيْتَ فَلَا تَنْتَظِرِ الصَّبَاحَ، وَإِذَا أَصْبَحْتَ فَلَا تَنْتَظِرِ الْمَسَاءَ،
ስታመሽ ንጋትን አትጠብቅ! ስታነጋ ደግሞ ምሽትን አትጠብቅ!
ሁሌም ይህ☝️ ምክር ከኛ ጋር ቢኖር ኑሮ እኮ መልካም ስራዎች ከኛ ባልተለዩ ነበር ከመጥፎ ስራዎችም በራቅነ ነበር!
ሞትን ስላስታወስክ እኮ ትሞታለህ ማለት አይደለም። አስታወስክም አላስታወስክም መሞትህ አይቀሬ ነው። ግን ማስታወሱ ላንተ ጠቃሚ ነው።
ለዚህም ሲባል እኮ ነው ነብዩና ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ያሉት፦
أَكْثِرُوا ذِكْرَ هَاذِمِ اللَّذَّاتِ ". يَعْنِي الْمَوْتَ
ጥፍጥናን ቆራጭ የሆነውን (ሞትን) ማስታዎስ አብዙ!!
☝️🫵 ~ከዚህ ሀዲስ አንጻር አንተ እንዴት ነህ?
~ሞትን በብዛት እያስታወስክ ነው?
~ለረመዳን እንደምትደርስ ተነግሮሃል?
~መሟቻህን ጊዜ አውቃሃል?
ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ አዘጋጅተሃል።
ሂሳብ በማድረግ ወደ ተግባር ለውጠሃል።
እንዲህ ካልሆነማ ወሏህ በጣም ከስረሃል።
ካሁኑ ተሎ ወደ አላህ መመለስ ይሻልሃል።
👇👇Join & Share👇👇
✍https://t.me/sead429