𝐇𝐔𝐃𝐀 𝐒𝐎𝐅𝐓 dan repost
📖እነሆ የቁርአን ወር ረመዷን ደጃችን ደርሷል በረመዷን ምንያህል ግዜ ቁርአንን ለመጨረስ አቅደሀል/አቅደሻል?
شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ
“(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነው።” (አል-በቀራ 2፤185)
አንድን የቁርዓን ሐርፍ የቀራ በአስር እጥፍ እንደሚባዛለት በሚከተለው የነብዩ ሐዲስ ተነግሯል-
"من قرأ حرفا من كتاب الله فله به حسنة والحسنة بعشر أمثالها لا أقول الم حرف ولكن الف حرف ولام حرف وميم حرف" الترمذي: ٢٩١٠، الدارمي: ٣٣٥١
“ከአላህ ኪታብ አንድ ሀርፍ የቀራ አንድ ሀሰና (መልካም አጅር) አለው አንዱ ሀሰና በአስር አምሳያ ይባዛል፡፡ አሊፍ ላም ሚም የሚለው እንደ አንድ ሀርፍ ነው ብየ አልልም፡፡ ግን አሊፍ ሀርፍ ነው ላም ሀርፍ ነው ሚም ሀርፍ ነው፡፡” (ቲርሚዚይ: 2910, ዳሪሚይ፡ 3351)
በዚህ ስሌት ቁርዓን የቀራ ሰው በርካታ ሀሰናቶችን ያገኛል፡፡
እያንዳንዱ ሙስሊም በተለይ በረመዷን ወር ፕሮግራም አውጥቶ የተወሰኑ ጁዝኦችን በቀንም ይሁን በሌሊት ሊቀራ ይገባዋል፡፡
በቀላሉ ለመጨረስ ከላይ ያለው ፕሮግራም በየቀኑ ተጠቀሙት። ምናልባት በምክንያት ፕሮግራማቹሁን ባትፈፅሙ ሰዓት አመቻችታችሁ ቀዷ አውጡ። ኢንሻአላህ በመጨረሻም አላማችሁን ታሳካላችሁ!
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ
#ሼር🔂 #ሼር 🔂
📖ረመዷን የቁርአን ወር📖
---------------------------------
©HUDA SOFT
⌲https://t.me/HUDASOFT